ዩክሬይን እና የዩሊያ ቲሞሼንክ ዕጣ ፈንታ DW Amharic April 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞ የዩክሬይን ጠቅላይ ሚንስትር ዩሊያ ቲሞሼንኮ እአአ በ 2004 ዓም በዩክሬይን የተካሄደው ብርቱካናማ ዓብዮት በመባል የሚታወቀው የሕዝብ ዓመፅ ታዋቂ መሪ ነበሩ። አሁን ግን በሥልጣን ዘመናቸው ፈፅመዉታል በተባለዉ ሙስና ሰባት አመት እስራት ተፈርዶባቸው ባለፈው ነሀሴ ወር 2011ዓም ወህኒ የወረዱ ሲሆን፡