በቻርልስ ቴይለር ላይ የተላለፈው ብይን እና መልዕክቱ

በዴን ኻግ የተሰየመው የሲየራ ልዮን የጦር ወንጀል ተመልካች ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዚደንት ቻርልስ ቴይለርን ሲየራ ሊዮን ውስጥ የጦር ወንጀል እንዲፈጸም ትዕዛዝ በመስጠት እና የአልማዝ ማዕድን ለማግኘት ሲሉ እጅና እግር በመቁረጥ ዘግናኝ ወንጀል