ለአስራ-ስምንት ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት የሚከፈላቸዉ ጡረታ በወር አንድ-ሺሕ ሰወስት መቶ ብር ነዉ።ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት በጣም የሚያሳዝናቸዉ ግ…

በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚ

በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊ

ቴአትር የተለያዩ ባህሎችን በማቀራረብ የሚያበረክተው ድርሻ ላቅ ያለ ነው። እዚህ ጀርመን ሐገር ቦን ከተማ ውስጥ ዶቼ ቬለ ሬዲዮ ጣቢያ ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ …

በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ …

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ እንዳስታወቀዉ የሕዝቡ ጥያቄ ሠላማዊና የሕገ-መንግሥቱን ድንጋጌዎች የጠበቀ ነዉ።በሌላ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድርን ከኦ

የዶይቸ ቬለ «የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ» ዛሬ ጠዋት ተከፈተ። እስከ ረቡዕ በሚቆየው የውይይት መድረክ ላይ ከ 100 አገሮች የተውጣጡ 1800 ሰዎች ይሳ…

ገሚሱ የኬንያ ዜጎች ልጆችና ወጣቶች ናቸው። በየቤተሰቡ፣ በአማካዩ 4 ልጆች ይወለዳሉ። ብዙዎች ልጆች፣ 8ኛ ክፍል ሳይደርሱ፣ የማይከፈልበትን የመንግሥት ት/…

በደቡባዊው የኦሞ ሸለቆ፤ ለሸንኮራ ተክል ሲባል ቦታ እንዲለቁ ያስገደዳቸውን በሺ የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው እያፈናቀለ ነው ሲል ፣ ከሰ

የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ ኮሎኝ ከተማ ውስጥ ተካ

የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በግብፅ ከቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ መወገድ በኋላ በሀገሪቱ የተካሄደው የመጀመሪያው ምክር ቤታዊ ምርጫ ትክክለኛ…

ዩናይትድ እስቴትስ፣ አፍሪቃ ውስጥ መጠነ-ሰፊ ምሥጢራዊ የአየር ኃይል ምሽጎችንም ሆነ ማረፊያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት ላይ መሆኗ ተገልጿል። የምሽጎቹ፣ ጠቀ…