የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለተደረገው መፈንቅለ መንግሥት፡ እንዲሁም፡ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።