ጀርመንና የምርጫ ዝግጅት፣
በጀርመን ፤ በመጪው ዓመት መግቢያ ማለትም መስከረም 12 ቀን 2006 ዓ ም አጠቃላይ የፌደራል ም/ቤታዊ ምርጫ ይካሄዳል። በሄሰን ፌደራል ክፍለ ሀገር ደግሞ፣ በተጨ
በጀርመን ፤ በመጪው ዓመት መግቢያ ማለትም መስከረም 12 ቀን 2006 ዓ ም አጠቃላይ የፌደራል ም/ቤታዊ ምርጫ ይካሄዳል። በሄሰን ፌደራል ክፍለ ሀገር ደግሞ፣ በተጨ
በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ዘጠኝ አባላት የነበሩት የአጥፍቶ ጠፊ ቡድን ትናንት በሀገሪቱ ላዕላይ ፍርድ ቤት ላይ በጣለው የፈንጂ ጥቃት ወደ 29 የሚጠጉ ሰዎች፡ በ…
በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ ፣ አምባሳደር ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የተመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት በፓሪስ ፤ ፈረንሳይ የሥራ ጉብኝ
በኮሪያ ልሳነ-ምድር የተቀባበለዉን መሳሪያ፥ ብልሕ አመራር ካገኘ የኑክሌር ቦምብ መታጠቅ እንዳይተኮስ ሊያስቀረዉ ይችላል።ከሳምት በፊት ሶል ድረስ ሔደዉ …
በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አ…
ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ከተለያዩ አካባቢዎች ሰዎች በልዩ ልዩ ምክንያት ከኖሩበት ስፍራ እንደሚፈናቀሉ ይሰማል። ተፈናቃዮቹ ደረሰብን ያሉት መጉላላትና የመ
በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አ…
ት/ቤት ውስጥ በፈተና ወቅት በቁራጭ ወረቀት ላይ መልስ ፅፎ መቀባበል ጊዜ ያለፈበት ይመስላል። አሁን የዘመኑን ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቅሞ ከአንዱ የክፍል ጠር…
የዕለቱ ዜና
ኢትዮጵያ ዉስጥ የመፊታችን ዕሁድ እና በሳምንቱ ዕሁድ በሚደረገዉ አካባቢ ምርጫ ከሠላሳ-አንድ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ድምፁን ለመስጠት መመዝገቡን የሐገሪቱ
ፕሬዝዳቱ ሐዲ ሪፐብሊካን ጋርድ የተሰኘዉን ጠንካራ ክፍለ-ጦር የሚያዙትን የሳሌሕን ልጅ ጄኔራል አሕመድ ዓሊ ሳሌሕን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የየመን አ
የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱ
ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባ…
የአስተናጋጇ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዊሊያም ሄግ ከጉባኤው ፍፃሜ በኋላ በሰጡት መግለጫ ከ70 ሺህ በላይ የሚገመት ህዝብ እንዳለቀበት ለሚገመተው የሶሪ
እንደ ዋልያ እና እንደ ቀበሮ የመጥፋት አዝማምያ ላይ የበረዉ ጥንታዊዉና ባህላዊ በገናችን፤ በወጣቱ ፍቅርና ጽናት እያበበ መሆኑ እየተነገረለት ነዉ።
ካራቱ-ሐይለኞች፥የሐይለኞች ሐይለኛ የሚሆነዉ ማን ነዉ? ነዉ-የከእንግዲሁ ጥያቄ።የባየር አሰልጣኝ ዩፕ ሔይንከስ «ያሻዉ አይጣ» አይነት ይላሉ።«ጥሩ እንጫ
የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱ
በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙትን አባላቶቻቸውን ለመጠየቅ ከፍተኛ የአመራር አባላቱ ወደ ማረሚያ ቤቱ ቢሄዱም የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ስለሌሉ መግባት አትችሉም ተ
ድርጅቱ የበሽታዎቹን ሥጋት ለማስወገድ የሚያደርገዉን ጥረት ለማጠናከር እና ርዳታዉን ለማስፋፋት ለሚቀጥሉት ሰወስት ዓመታት አስራ-አምስት ቢሊዮን ዶላር
የዕለቱ ዜና
በግብፅ ጥቂት ወጣቶች በካይሮ በሚገኘው እና በግብጽ ብቻ ሳይሆን በመላ ሙሥሊም ሀገራት ከፍተኛ አመለካከት ባተረፈው ዝነኛው የአዝሀር ዩኒቨርሲቲ ሕንፃ ላ
ተማሪዎቹ እንደሚሉት ከዚሕ ቀደም ያቀረቡት አቤቱታ እንደሚጣራ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ሐላፊዎች ነግረዋቸዉ ወደ ትምሕርት በገቡ በሁለተኛዉ ሳምንት ትናንት ከ
በብሪታኒያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በአውሮፓም የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ፥ በዚሁ ሥልጣን ረዥም ጊዜ በመቆየትም እንዲሁ የመጀመሪያዋ የብሪታኒያ መሪ
ከ 2 ሳምንት በፊት ብራሰልስ ውስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተወካዮችና የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሴሲሊያ ማልምስቶር
ዛሬ ቃለ መሃላ የፈፀሙት ፕሬዝዳንት ኬንያታና ምክትል ፕሬዝዳንት ሩቶ ከዛሬ 5 አመቱ ምርጫ በኋላ የተከተሰተውን ግጭት በማሴር በዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞ…
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሕዝቦች መካከል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሰላም እና ልማት ዓለም አቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው የውይይ…
ያለዉ እያስላከ ሲከፍል፥ የሌለዉን አጋቾቹ ይደበድቡ፥ ይደፍሩት ገቡ።ኢትዮጵያዊዉ ዱላ መደፈሩን መቋቋም አቅቶት ሞተ።«ከሞተ በሕዋላ አስከሬኑን እኛን ባ…
በቱኒዚያ እና ግብፅ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ አሁንም አዳጋች እንደሆነ የመብት ተሟጋቾች ይገልፃሉ። ተሟጋቾቹ እንደሚሉት በሁለቱም ሀገራት ከተካሄደው ህ
ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ድርጅት ሲፒጄይ እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆነውና በተለያዩ ምክንያቶች ለታሰሩ ግለሰቦኖች የሚሟገተው ድርጅት «ፍሪደም ናው»
የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ማክሰኞ፡ እአአ ሚያዝያ ሁለት፡ 2013 ዓም የማሊን መንግሥት ጦር የማሠልጠን ተልዕኮውን በይፋ መጀመሩን በብራስልስ የሚገኙት የአው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘርፍ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቡን የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ድርጅት በተደጋጋሚ ገልጾዋል። ሆኖም ሕዝቡ በተደጋጋሚ በሚ…
በሞዛምቢክ ማዕከላዊ ጠ/ግዛት በሶፋላ፣ ሙክሱንጌ በተባለችው ጣቢያ ትናንት ጎሕ ሲቀድ፤ በታጠቁ የተቃውሞው ፓርቲ የ«ሬናሞ» ደጋፊዎችና በፖሊሶች መካከል
አዲስ ቴክኖሎጂ በአካል ጉዳተኞች ህይወት ውስጥ ምን አይነት ሚና ይጫወታል? በኢትዮጵያስ ምን ያህል ተስፋፍቷል ማለት ይቻላል?
ነዋሪዎቹ ቤቶቹ ህጋዊ ናቸው ቢሉም የወረዳው መስተዳድር ግን በህገ ወጥ መንገድ መሰራታቸውን አስታውቋል ። የአካባቢው አስተዳደር ቤቶቹ የሚፈርሱት ለእርሻ…
በአፍሪቃ በተቀበሩ ፈንጂዎች ሰብብ የሚደርሰውን ሞትና የአካል ጉዳት ለማስቆም ብቸኛው አማራጭ ሆኖ የተገኘውን ፈንጂዎች ማምከንና የማፅዳቱ ሥራ በስፋት እ…
የተነደፈውን እቅድ ደረጃ በደረጃ ፣ በሥራ ለመተርጎም፤ በተፈረመው ውል መሠረት፣ የተለያዩ የውጭ አህጉር ኩባንያዎች የሥራ ተቋራጭነትም ሆነ ተሳትፎ ተፈላ…
ተበደልን ያሉት ወገኖች፤ ኩባንያው በገባው ውል መሠረት ፤ ቤት ሊያስረክበን ቀርቶ፣ በባንክ የሂሳብ ሰነድ(አካውንት) ብር ስለሌለ፣ ገንዘባችን ቀልጦ ቀረ ሲ…
«አፍሪቃ ህዝብ ነዉ። አፍሪቃ ማለት በችግር ዉስጥ ያለ ብቻ ማለት አይደለም። ይህንን ካልተረዳን ደግሞ የሚደረገዉ ርዳታ ተገቢዉን ስኬት ሊያመጣ አይችልም
ይኸው ግንባር በአብዛኛውበቀድሞ የ ኦ ነ ግ አመራር አባላት የተቋቋመ ቢሆንም፤ የኦሮሞ ህዝብ ከመገንጠል ይልቅ ከሌላው የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰብ ጋር በ
አሁን በተቃራኒዉ ፔልስ እንደሚለዉ፥ ሁለቱም ሐራራ ያናወዘዉ ሰዉ ምሱን እሲኪያገኝ እንደሚቅበዘበዘዉ የነዳጅ ምርቱ እሲከጀመር እየተጣደፉ ነዉ።በሱዳን
ጩኸቱ ይቀጥላል። ከኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ፥ ወገኖቻቸዉን ለአደን ባሕር-አሳ-አዞ ገብረዉ ቀይ ባሕርን የተሻገሩ ኢትዮጵያዉያንን ስቃይ-ሰቆቃ እንስማ።የመ
የዕለቱ ዜና
ባህላዊውን ህክምናን ከዘመናዊ ህክምና ጋር ማቀናጀቱ አሁንም አወዛጋቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው ። የኢትዮጵያ ባህላዊ መድሓኒት አዋቂዎች ማህበር ፣በአሁኑ ጊዜ…
እ ጎ አ በ 1875፣ የድምጽ ሞገድ በሽቦ ወደ ኤሌክትሪክ ሞገድ ተለውጦ እንዲተላለፍና ፤ ምልክቱ፤ በድምፅ ፤ በቃላት እንዲሰማ ያበቃውን ፤ ስልክ የተባለውን መሣ…
በሱዳን የተጠለሉ ኤርትራውያን ስደተኞች በአስግድዶ መድፈር በዱላ ድብደባ፣ በእሥራትና በመሳሰለው የግፍ ተግባር ከመሠቃየታቸውም፤ አንዳንዴም ተገደው ወ…