Amharic ሞቃዲሾ እና የአጥፍቶ ጠፊዎች ጥቃት DW Amharic Apr 15, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ዘጠኝ አባላት የነበሩት የአጥፍቶ ጠፊ ቡድን ትናንት በሀገሪቱ ላዕላይ ፍርድ ቤት ላይ በጣለው የፈንጂ ጥቃት ወደ 29 የሚጠጉ ሰዎች፡ በሌላ የቦምብ ጥቃት ደግሞ አምስት ሰዎች ከተገደሉ በኋላ የሶማልያ ፀጥታ ኃይላት