የኢትዮጵያዉያን ሥደተኞች መከራ DW Amharic April 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ያለዉ እያስላከ ሲከፍል፥ የሌለዉን አጋቾቹ ይደበድቡ፥ ይደፍሩት ገቡ።ኢትዮጵያዊዉ ዱላ መደፈሩን መቋቋም አቅቶት ሞተ።«ከሞተ በሕዋላ አስከሬኑን እኛን ባሰሩበት ክፍል ዉስጥ ተዉት፥ አስከሬኑ ከበሰበሰ በሕዋላ ትላትሎች ሲወሩት አዉጥተዉ እንድጥለዉ አስገደዱን» ይላል ትረፍ ያለዉ ኤርትራዊ።