የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ችግሮቹ DW Amharic April 6, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘርፍ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቡን የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ድርጅት በተደጋጋሚ ገልጾዋል። ሆኖም ሕዝቡ በተደጋጋሚ በሚያጋጥመው የመብራት መጥፋትና መቆራረጥ ብዙ ችግር እንደሚደርስበት ካለማቋረጥ ቅሬታውን እየገለጸ ነው።