ኮሎኔል መንግሥቱ ና የሰሞኑ ተናፋሽ ወሬ
የዚምባብዌ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለ መንግሥቱ ማረፍ ስለሚናፈሰው ወሬ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለሐራሬ የዶቼቬለ ወኪል አስታውቀዋል ።
የዚምባብዌ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለ መንግሥቱ ማረፍ ስለሚናፈሰው ወሬ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለሐራሬ የዶቼቬለ ወኪል አስታውቀዋል ።
ሰላምታና ምስጋናን በአማረኛ ቋንቋ ያቀርባሉ ጀርመናዊዉ የፋተር ሽቴተን ከተማ ነዋሪ። የዓለም ከተማ እና የፋተር ሽቴትን የእህትማማች ማህበት ዋና ተጠሪም…
ሶማሊያ ዉስጥ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ከባተ የተገደሉ ጋዜጠኞች ቁጥር አምስት ደርሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች /RSF/
ለቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ለአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት ምሥረታ ግንባር ቀደም ሚና በመጫውት ስሟ የሚነሳ ሃገር ናት ። ከዚያም ቀደም ሲል ሃገሪቱ ከቅ…
የቴክኖሎጂዉ እድገት የፈጠረዉ ክፍተት ተመራማሪዎች እንደሚሉት ተንቀሳቃሽ ሥልክና ኢንተርነት በአንፃራዊነት በተስፋፋባቸዉም ሐገራት የሚታይ ነዉ።ናይ
Amandin የተባለ ድርጅት ወይም ኩባንያ፤ ጤፍን ከሱፍና በቆሎ እንዲሁም ከስኳርና አንዳንድ ማዕድናት ጋር በመቀላቀል Organic Teff Drink (ተፈጥሮአዊ የጤፍ መጠጥ)የሚል …
በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአ
የሟች ቤተሰቦች እናት ባሏን ፣ ልጆች አባታቸውን በነፍሰ ገዳይ መነጠቃቸው የደረሰባቸው ድንጋጤና መራር ሃዘን ሳያንስ ፣ ጋሜዝና እናቷ ሜህሜት በተገደሉ በ
በየዓመቱ በጎሮጎሮሳዊዉ ቀን አቆጣጠር ሚያዚያ 22 ቀን ላይ ይታሰባል የመሬት ቀን። ይህ ከእምነት ጋ የማይገናኝ በዓል ሲከበርም 43ኛ ዓመቱን ይዟል። አነሳሱ
የዕለቱ ዜና
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስራ አፈፃፀማም ዘገባቸውን አቀረቡ። በጠቅላይ ሚንስትሩ ዘገባ ላይ ከተዘረዘሩት …
ለፕሬዝዳት ፔሪ ንኩሩንዚዛ መንግሥት ግን ነባሩ ሕግ ነፃ መገናኛ ዘዴና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር «የልብ አድርስ» አይነት አልሆነም።ያ-ሕግ፥ በመንግሥት መግ
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረው
የኢጣልያ ፕሬዚደንት ጆርጂዮ ናፖሊታኖ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፀሙ። በኢጣልያ ታሪክ ውስጥ አንድ ፕሬዚደንት ድጋሚ ሲመረጥ ባለፈው ቅዳ
ዋሺንግተን ላይ ተቀማጭ የሆኑት ሁለቱ የገንዘብ ተቋማት የዓለም ባንክና ዓለምአቀፉ የምንዛሪ ተቋም IMF የዓመቱ የጸደይ ጉባዔ
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን
በ 2010 ዓም ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኋላ አስከፊ ግጭት በታየባት ኮት ዲቯር ውስጥ በነገው ዕለት የከተሞች እና ያካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ ይደረጋል።
ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተባረዉ እንደገና እንዲመለሱ የተደረጉ የአማራ ብሄር አባላት በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ መግለፁን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢ
ያለፈው ሰንበት ቦስተን ውስጥ የቦምብ ጥቃት ከደረሰ ከጥቂት ቀናት በኋላ በለንደንና በሃምቡርግ የማራቶን ሩጫዎች የተካሄዱበት ነበር።
ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን
ለተሻለ ህይወት አገር ጥለው ወጥተው፣ እንደ እቃ በደላሎች የሚሸጡ፣ ገንዘብ ካላመጣችሁ እየተባሉ የሰውነት አካላቶቻቸው ላይ ጉዳት የሚደርስባቸው፣ የግድ
የዓለም ዜና
ኢራን ዉስጥ ጋዜጠኞችና መገናኛ ብዙሃን ላይ መንግስት የሚያደርገዉ ጫና መጠናከሩ እየተነገረ ነዉ። በድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ዘገባ…
«ሌላው ቢቀር ጎመን እንኳን በጨው ነስንሼ ለመብላት እየተሳነኝ ነው» ሲል የኑሮ ውድነቱን መቋቋም እንዳቃተው ይገልፃል የኦሮሚያው ወጣት የቤተሰብ አስተዳ
በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ የፈንጂ ጥቃት ከተጠርጣሪዎች አንዱ መገደሉን አንደኛዉን ፍለጋዉ መቀጠሉን ፖሊስ አስታወቀ። ዛሬ የወጡ ዘገባዎች እንደሚ
ጆሃንስበርግ ፣ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በተካሄደ የአፍሪቃውያንና የቻይና የመሪዎች ጉባዔ፣ የዝምባባዌ ምክትል ጠ/ሚንስትር፣ አርተር ሙታምባራ፣ አፍሪቃውያ
የአዉሮጳ ሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳት ማኑኤል ባሮሶ ዛሬ የኢትዮጵያዉን ጠቅላይ ሚንስትር ካነጋገሩ በሕዋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም የኢትዮጵያ የኢኮ
ባለፉት 4 ዓመታት የጀመን የልማት ተራድዖ ሚንስትር በመሆን ሥልጣን ላይ የሚገኙት ዲርክ ኒበል፤ እንዲሁ በዛ ያለ ገንዘብ መስጠት ጥሩ ልማት ነክ ፖለቲካ አይ
በታንጋኒካ ሃይቅ ከመቶ አመት በላይ እድሜን ያስቆጠረዉ አስገራሚዉ ጀልባ ይላል ሰምወኑን በዶይቼ ቬለ የባህል ድረ-ገጽ ካስነበባቸዉ ጽሁፎች መካከል፤ የለ
ለሐገሪቱ ፕሬዝዳት፥ ለአንድ የምክር ቤት እንደራሴና ለአንዲት ዳኛ ገዳይ መርዝ የታሸገበት ደብዳቤ ተልኮ በፀጥታ አስከባሪዎች ተይዟል።የቦስተኑን ቦምቦ
ኬንያ ምርጫ ካካሄደች ስድስት ሳምንታት ተቆጠሩ። አዲሱ ፕሬዝደንቷ ቃለመሃላ ከፈፀሙ ደግሞ አንድ ሳምንት ሆናቸዉ። በምርጫዉ ሂደት የድምፅ ቆጠራዉ የገጠመ…
አቶ ኃይለ ማርያም የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲሕ ለመጀሪያ ጊዜ በአዉሮጳ በሚያደርጉት ጉብኝት ነገ ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ ከሌሎች የአዉሮጳ…
የተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት፥ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (UNESCO በምሕፃሩ) እንዳስታወቀዉ ርዕዮት የተሸለመችዉ፥ ለፕረስ ነፃነት ባሳየችዉ ቁርጠኝነ
ለልማት መሣካት ለኤኮኖሚና ሁለንተናዊ ዕድገት ፣ የሥነ ቴክኒክ ከፍተኛ እገዛ ወሳኝነት አለው። ለሥነ ቴክኒክ መሥፋፋትና ለአዳዲስ የፈጠራ ውጤት ደግሞ መ
የአፍሪቃ ሃገራት ከቀድሞይቱ ቅን ገዥ ከፈረንሣይ በፊናንስ እንደተሳሰሩ መቀጠል ለልማት እንቅፋት ሆኗል።
ብሪታንያ ዉስጥ ከቀድሞዋ የሐገሪቱ ልዕት ዳያና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ወዲሕ በርካታ ሕዝብ ለሥንብት ሲወጣ የዛሬዉ የመጀሪያዉ ነዉ።ይሁንና ታቸርን የሚቃወሙ…
በበረሃ መስፋፋትና በድርቅ ምክንያት የሚከሰተዉ የመሬት ለምነት ማጣት በየዓመቱ ከእርሻ ምርት ከሚገኘዉ 349 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚያሳጣ የዘርፉ ተመራማሪዎች …
በምዕራብ ሱዳን በዳርፉር ግዛት በ1ብዙ 10,000 የሚቆጠር ሲቭል ሕዝብ ከቤት ንብረቱ እየተፈናቀለ በመሰደድ ላይ ይገኛል። በዳርፉር የተሰማራው የተመድ ሰላም አ
በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንስደተኞች ስቃይ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ስደተኞቹ ወደ ሀገር ለመመለስ ያቀረቡት ጥያቄአቸውም ከሚመለከታቸው ወገኖች ሰሚ አ
ትናንት 27 ሺህ ሯጮች በተሳተፉበት ማራቶን በወንዶች ሌሊሳ ዴሲሳ በአንደኛነት በሴቶች ደግሞ መሠረት ኃይሉ በሁለተናነት አጠናቀዋል ። ኢትዮጵያዊው ጀግና በ…
የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን በአባል ሀገራት ውስጥ የሚፈፀመውን ሕገወጡን የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚያጋልጥ ዘገባ በትናንቱ ዕለት በይፋ አወጣ። ዘገባው የ 20…
በ13 ሰከንዶች ልዩነት ተመልካቾች በተሰበሰቡባቸው ስፍራዎች በ100 ሜትር ርቀት በፈነዱት ቦምቦች ከሞቱት መካከል የ8 አመት ወንድ ልጅ ይገኝበታል ።
እ ጎ አ በ 1990ኛዎቹ ዓመታት መግቢያ ገደማ ላይ በአልጀሪያ የደራስያን ግድያ መሥፋፋቱን በመቃወም ፣ ከዓለም ዙሪያ ፣ 300 ደራስያን ዓለም አቀፍ የጸሐፍት ፓርላ…