የጀርመን-አፍሪቃ የሐይል ምንጭ ትብብር DW Amharic April 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱርክ እስከ ቻይና፥ ከሩሲያ-እስከ ሰሜን አሜሪካ ከሕንድ እስከ አረቦች ብዙ ናቸዉ።አፍሪቃዉያንም ብዙዎችን ይጋብዛሉ።