የአንድነት አመራር አባላት ስሞታ DW Amharic April 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙትን አባላቶቻቸውን ለመጠየቅ ከፍተኛ የአመራር አባላቱ ወደ ማረሚያ ቤቱ ቢሄዱም የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ስለሌሉ መግባት አትችሉም ተብለው ሳይጠይቋቸው መመለሳቸውን የድርጅቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ፣ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል ።