ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት መፈንቅለ መንግሥት በኋላ DW Amharic April 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አስወግደው ከጥቂት ቀናት በኋላ መደረግ የነበረበትን ሁለተኛ ዙር ወይም የመለያውን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሰረዙት።