ጀርመንና የምርጫ ዝግጅት፣
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በጀርመን ፤ በመጪው ዓመት መግቢያ ማለትም መስከረም 12 ቀን 2006 ዓ ም አጠቃላይ የፌደራል ም/ቤታዊ ምርጫ ይካሄዳል። በሄሰን ፌደራል ክፍለ ሀገር ደግሞ፣ በተጨማሪ የክፍለ ሀገር ም/ቤታዊ ምርጫ ነው የሚከናወነው።
አሁን በሥልጣን ላይ ያሉት