የአውሮፓ ህብረት የተገን አሰጣጥ መርህ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ከ 2 ሳምንት በፊት ብራሰልስ ውስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተወካዮችና የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሴሲሊያ ማልምስቶርም የጋራ የተገን አሰጣጥ የስደተኞች አያያዝ ረቂቅ ደንቦች ላይ ተስማምተዋል ።