የመኾኖ ነዋሪዎች አቤቱታና የአስተዳደሩ መልስ DW Amharic April 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ነዋሪዎቹ ቤቶቹ ህጋዊ ናቸው ቢሉም የወረዳው መስተዳድር ግን በህገ ወጥ መንገድ መሰራታቸውን አስታውቋል ። የአካባቢው አስተዳደር ቤቶቹ የሚፈርሱት ለእርሻ የተሰጡና ለአዲስ ጎጆ ወጪዎች የተያዙ መሬቶች ተሸጠው በህገ ወጥ መንገድ ለቤት መሥሪያነት በመዋላቸው ነው ይላል ።