የ ኦ ዴ ግ ይፋ ምሥረታ፣ DW Amharic April 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ይኸው ግንባር በአብዛኛውበቀድሞ የ ኦ ነ ግ አመራር አባላት የተቋቋመ ቢሆንም፤ የኦሮሞ ህዝብ ከመገንጠል ይልቅ ከሌላው የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰብ ጋር በጋራ በመታገል መብቱን ሊያስከብር ይችላል የሚል የፖለቲካ ራእይ የሠነቀ ነው ሲሉ የግንባሩ ከፍተኛ የአመራር አባል ተናግረዋል ።