የኤርትራና ኢትዮጵያ ስደተኞች ሰቆቃ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በሱዳን የተጠለሉ ኤርትራውያን ስደተኞች በአስግድዶ መድፈር በዱላ ድብደባ፣ በእሥራትና በመሳሰለው የግፍ ተግባር ከመሠቃየታቸውም፤ አንዳንዴም ተገደው ወደ ግብፅ ከተሻገሩ በኋላ በሲና ልሳነ-ምድር ይገደላሉ። አንዳንዶችም ፤ እንዲለቀቁ ጠቀም ያለ ገንዘብ