ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መ

‹‹ልጃችን በአሰቃቂ ሁኔታ በመገደሏ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደን››  የሟች ቤተሰቦች
በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ማለዳ ሁለት ሕፃናት…

በዮሐንስ አንበርብር
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦመር በዚህ ሳምንት ከሥልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ …

–    ከብሔራዊ ባንክ መበደር የዋጋ ግሽበቱን ያንረዋል ይላል –    በአገሪቱ ያለውን የምንዛሪ እጥረት እንዲሻሻል መክሯል –    የንግድ ባንክ ሚናና የግል ባ

•    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከኢንቨስተሮች ጋር ይመክራሉ
በውድነህ ዘነበ
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር የታቀደውን ዕቅድ ለማሳ

በታምሩ ጽጌ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ገርባ ወረዳ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በተካሄደው የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ምክንያት…

በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም በሚል የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር፣ የጌዲኦ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥንና የ

በውድነህ ዘነበ
የግብርና ምርት ዕድገትን ለመጨመር በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ለማዳበርያ ግዥ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም እየተገዛ ያለው ከዕቅዱ በታች …

ዕርቀ ሰላሙ የምልአተ ጉባኤው ግንባር ቀደም አጀንዳ ነው::
በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ማሻሻያ ላይ የሚሠራ ኮሚቴ ተቋቁሟል::
ንቡረእድ ኤልያስ ኣብርሃ ከሓላፊ

ፍኖተ ነፃነት የየአንድነት ፓርቲ ልሳን በቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱ ዕለት ባወጣው ልዩ እትም የተነሳ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አላትምም ብሎ ያገገደው ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ ታትሞ መበተኑን የ የአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ አስታወቁ። በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የግል እና የመንግስት ማተሚያ ቤቶች በመንግስት በተዘዋዋሪ በሚደረግባቸው ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት የሚያትመው […]

ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አ

በአብዛኛዉ በዩናይትድ ስቴትስ የዉጪ መርሕ ላይ ባተኮረዉ ክርክር ፕሬዝዳት ኦባማ የአራት አመት የመሪነት ልምዳቸዉን በትክክል ማንፀባረቅ መቻላቸዉን ክር

አቡጊዳ ቀይሶ ከኮልፌ
ውድ አቶ ግርማ ካሳ “አቶ ኃይለማርም እና ኤርትራ” በሚል ፅሑፍ አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን ያለዎትን ሃሳብ ስላካፈሉን በቅድሚያ ያለኝን

ከአባይ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፣
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ለሁለት ዓመት ያህል አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው አባይ ሚዲያ ወደ አገልግሎት መመልሱን ስናበስራችሁ

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለቀጣይ ዘመናት የሚመራውን አባት የመምረጡ ታላቅ ሥራ ቅዱስ ሲኖዶሱን ከገጠሙት የዘመናች…

ነፃ አስተያየት

 
ዕለቱ ሐሙስ ነው፡፡ ቀኑ ደግሞ ‘08’፡፡ ወርሃ ጥቅምት፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢህአዴግ ግንባር ቀደሞች ተሰብስበናል፡

የሰሞኑ የዲያስፓራ ፓለቲካዊ ወግ ትኩሳት ወደ ግንቦት-7 አዙሮዋል። ጉዳዩ እንዲህ ነው፦ ግንቦት-7 አባል ነበርን የሚሉ ነገር ግን አሁን ‘ግንቦት-7ዲ’ ሚባል ድርጅት አቋቋምን የሚሉ ሁለት ሰዎች በፓልቷክ የቃሌ ክፍል ዛሬ ቅዳሜ ቃለምልልስ ተደረገላቸው። አስተናጋጁ ኮሮጆ-ኢትዮጵያ ምራቁን የዋጠ መስተንግዶ አድርጓል – ምስጋና ለኮሮጆ-ኢትዮጵያ ይድረሰው። ወደ ጉዳዩ ልመለስ። እናም የ’ግንቦት-7ዲ’ መሪዎች ነን የሚሉት እነዚህ ሁለት ወገኖቻችን ግንቦት-7 ‘ዴሞክራሲያዊ’ […]

ሁሉምበየተቃዋሚዎቻቸዉ ሲሸነፉ ግን ሥልጣን ሐገራቸዉን አንድም ለየአሸናፊዎቻዉ እየጣሉ ተሰደዱ፣ ሁለትም እየተማረኩ ታሰሩ፣ ሰወስትም የፍርዱ ሒደት ምን…

ከኢትዮጵያ፡ ከኬንያ እና ከማሊ የተጋበዙ እንግዶች በበርሊን የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ፡ ኤስ ፔ ዴ በየወሩ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታ

በመዋቅር፣ አደረጃጀት እና አሠራር
ለውጥ አስፈላጊነት ላይ ሲመክር የሰነበተው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ለመንፈሳዊና
ማኅበራዊ አገልግሎቶች መ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 12/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 22/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ተለያይተው የቆዩትን አባቶች ለማስታረቅ እና የቤተ ክርስቲ…

በዮናስ ዓብይ
ላለፉት ስምንት ቀናት አብዛኛዎቹ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ እንዲሰቃዩና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖ

መንግሥት መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችለውን የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ግልጽነት በተላበሰ ሥርዓት ሊመ

–    ጠበቆቹን አሰናብቶ ራሱ ይከራከራል
በታምሩ ጽጌ
በተከሰሰበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወ

በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ ባንክ ስለማቋቋም ባወጣው መመርያ ምክንያት የፈረሰው የመርካቶ ሲቲ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች ገን…

ታሪክን መጠበቅና ማክበር ማለት፣ የምንወዳቸውንና የምናከበራቸውን መሪዎች ታሪክ ራዕይና ተግባር ማክበርና መጠበቅ ማለት በክብደትም፣ በስፋትም፣ በቀለም…

በውድነህ ዘነበ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ለውጥ ያመጣሉ ካሏቸው ኢንቨስተሮች ጋር ረቡዕ ጥቅምት 14 ቀን …

አቶ ግርማ ሰይፉ፣ የመድረክ ብቸኛው የፓርላማ ተወካይ
ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በመሆን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን የተቀላቀሉት የመድረክ አመራር

በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ እንዳያንቀሳቅሱ ያገደባቸውን ገንዘብ በሚመለከት፣ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባ

‹‹የሥነ ምግባር አዋጁን ፈርመን ብንደራደር በግሌ ችግር የለብኝም›› አቶ ግርማ ሰይፉ (መድረክ)‹‹እንደ ዜጋ አዋጁን አከብራለሁ አስገድደው ሊያስፈርሙን…

በውድነህ ዘነበ
የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ከፍያለው አዘዘ በመኮብለላቸው ሾፌራቸው አቶ ደምሴ ጌታቸው በዲስፒሊን ጉድለት ተጠያቂ ተደረጉ…

–    የሟች እናትና ሁለት ግለሰቦች ቆስለው መትረፋቸው ታውቋል
በታምሩ ጽጌ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ፣ ላፓ

በምስራቅ አፍሪቃ የባህር ጠረፍ ላይ ተሰማርቶ የሚገኘዉ የጀርመን የባህር ሃይል፤ የባህር ላይ ወንበዴዎች በአንድ የኢራን መርከብ ላይ የሚያደረሱትን ጥቃት…