የ40/60 የቤቶች ፕሮጀክት ግልጽነት እንዲኖረው ተጠየቀ
መንግሥት መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችለውን የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ግልጽነት በተላበሰ ሥርዓት ሊመራው ይገባዋል ሲሉ ነዋሪዎች እየጠየቁ ነው፡፡