ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ኢንቨስተሮች ጋር ሊመክሩ ነው

በውድነህ ዘነበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ለውጥ ያመጣሉ ካሏቸው ኢንቨስተሮች ጋር ረቡዕ ጥቅምት 14 ቀን 2005 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ይገናኛሉ፡፡