ብዙ ለውጥ እንጠብቃለን!

ታሪክን መጠበቅና ማክበር ማለት፣ የምንወዳቸውንና የምናከበራቸውን መሪዎች ታሪክ ራዕይና ተግባር ማክበርና መጠበቅ ማለት በክብደትም፣ በስፋትም፣ በቀለምም፣ በጣዕምም፣ በይዘትም፣ በመልክም አለመንካትና ቆልፎ ማስቀመጥ ማለት አይደለም፡፡