የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዘመቻ
ክትባቱ የተሰጠው እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆነ ህፃናት ነው ። 2 ተኛው ዙር የክትባት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታ…
ክትባቱ የተሰጠው እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆነ ህፃናት ነው ። 2 ተኛው ዙር የክትባት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታ…
አብዛኞቹ በ20ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ናቸው። ከትምህርታቸው ጎን በንፁህ ውሃ አቅርቦት ላይ ይሰራሉ።
በበፍቃዱ ኃይሉአክሱም ከአዲስ አበባ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ያውም በመኪና፣ ያውም ያንን ጠመዝማዛ መንገድ ለተ
የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የፍልስጤም ራስ ገዝ መስተዳድር በዓለሙ መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ሙሉ ታዛቢነት መቀመጫ እንዲኖረዉ ያቀረበዉን ጥያቄ በከፍተኛ የድም…
ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በየዓመቱ በህዳር ወር የመጨረሻ ቀኖች ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ ተመሳሳይ ማንነት ያላቸው የኢፌድሪ ሕገ መንግስት ‹ብሔር፤ ብሔ
አዲሱ ሹመት በኢሕአዴግ የመተካካት መርኅ መሠረት የተካሄደና ወደ መንግሥቱ አመራር “አዲስ ደም” ያስገባ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲ…
በአዲሱ አደረጃጀት መሠረት ካቢኔው በጠቅላይ ሚኒስትርና በሦስት ምክትሎቹ ይመራል፡፡
– ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ- አቶ ጁነዲን ሳዶ ተነሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች…
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
የM23 አማጺያን ከጎማ እንዲወጡ ከመወሰኑ በስተቀር የተኩስ አቁም ስምምነት እስካሁን አልተደረሰም። በሌላ በኩል የM23 አማጺያን የፖሊቲካ ዦን ማሪ ሩጋ ፣ የኮ
ጦርነት ያደቀቀዉን ሀገራቸዉን ሃምሳ አመት ባልሞላ ግዜ ገንብተዉ፤ ወደ ዉጭ በሚልኩት ምርቶቻቸዉ Made in Germany በተሰኘዉ መለያቸዉ፤ በዓለም ዙርያ ታዋቂነትን …
vየኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ጠ/ሚንስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ያቀረቧቸውን የ 5 ሥራ አስፈጻሚ መ/ቤቶች ኀላፊዎችን
የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። የህብረቱና የጀርመን መንግሥት ተደራዳሪዎች
ገና ከጅምሩ በመዋጮ ማሰባሰቡ ዘመቻ ላይ ትችቶች እየተሰነዘሩ ነው ። መገናኛ ብዙሃን እንደሚሉት መዋጮው ሁልጊዜም በፈቃደኝነት አይደለም የሚሰጠው ። ሃብ
click here for pdf ሁለት ተማሪዎች አንድ የቤት ሥራ ተሰጣቸው፡፡ የቤት ሥራው የተማሪዎችን ችሎታ ለመፈተን በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የዕውቀት መለኪያ ፈተና ነበ
ምንጭ፦ “ግእዝ በመስመር” የጡመራ መድረክ ሲሆን ጦማሪው አዘጋጅተው ስለላኩልን ከልብ እናመሰግናለን።Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiop…
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
ባሳለፍነው ሳምንት በምስራቅ ኮንጎ የምትገኘውን የጎማ ከተማና ባከባቢዋ የሚገኙ መንደሮችን የተቆጣጠሩ አማጺያን ከያዙት አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆናቸው
የአደባባይ ሠልፍ፥ተቃዉሞዉ እየጠነከረ ሔደ።ትናንት አደባባይ የወጣዉ ተቃዋሚ ወደ ሰወስት መቶ ሺሕ ተገምቷል። ተቃዋሚዎችን የሚቃወሙት ወይም ፕሬዝዳንቱ…
አይቮሪ ኮስት ኮኮ ምርትን ለውጭ ገበዮች በመላክ በዓለም ላይ ታላቋ አገር መሆኗ ይታወቃል። ምዕራብ አፍሪቃይቱ አገር በዓለምአቀፍ ንጽጽር የምርቱን ከሲሶ
የሚሰጠዉን ወይም ለመስጠት ቃል የገባዉን የልማት ርዳታም አጥፏል ወይም ቀንሷል። የወለደ ግን አይጥልም።የተወለደም አይረሳም።እና ድርጅቱ እንደሚለዉ አ
በማሕሌት ፋንታሁን በኢትዮጵያ የሚገኙ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በባለፈው ዓመት 246,360 የነበረው በአሁኑ ዓመት በአስገራሚ ፍጥነት 839,580 መድረሱንና ነገር …
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
– ኢሕአዴግ ለሕዝብ ደንታ የለውም አሉ- ብልሹ የምርጫ ሥርዓት መስፈኑን ወቀሱ
በጋዜጣው ሪፖርተር
በሁለት ዓመት ከ10 በመቶ በላይ ቀንሷል
በዳዊት ታዬ
የአንድ ዶላር የምንዛሪ ዋጋ በ17 በመቶ ጨምሮ በ16.35 ብር እንዲመነዘር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መወሰኑ ይ…
– ወቀሳው የተሰነዘረባቸው ኃላፊዎች ተነስተዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከአዲስ አበባ በ21 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የለገጣፎ ለ…
በዮሐንስ አንበርብር
መንግሥት በቤት ሠራተኛነት ወደ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ በሚጓዙ ዜጐቹ ላይ የጣለውን እገዳ ሊያነሳ ነው፡፡
የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የሥራ ድርጅት – አይኤልኦ ኢትዮጵያን የሠራተኞችን መብቶች በማክበር በኩል የከፋች ሃገር ናት ሲል በቅርቡ ሪፖርት አውጥቷል
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
አረፋት በጠና በታመሙበት ወቅት ይጠቀሙበት በነበረዉ የጥርስ ቡሩሽና ይጠመጥሙት በነበረዉ ካፍያ ላይ በተደረገዉ ምርመራ ፖልኒየም ሁለት መቶ የተሰኘዉ ገዳ…
News, Sports, African Topics and Health
የዕለቱ ዜና
በጆማኔክስ ካሳዬ ኢትዮ ምህዳር (ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን 2005 ዓ/ም)አዲስ መታተም የጀመረችው ኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ገና ከመምጣቷ በማተሚያ ቤቶች እጦት እንግል
photo from (http://www.africaboundadventures.com)click here for pdf እነሆ ሻንጣዬን እየገፋሁ ወደ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመጓዝ ላይ ነኝ፡፡ ለመንገደኛ መግቢያ ከተ…
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ እንዲያስችል በሚዘረጋው የቀላል ባቡር መሥመር ዝርጋታ ምክንያት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት እንደሚ…
News, Radio Magazine or Mestawot
– የወረዳው ሥራ አስኪያጅ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
በታምሩ ጽጌ
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የሱሉልታ ከተማ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ጌታቸ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
click here for pdf ዛሬ ጠዋት በተሰጠ መግለጫ የዐፄ ምኒሊክ ሐውልት አሁን ባለበት እንደሚቀጥል፡፡ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ግን ተነሥቶ ከግንባታው በኋላ እንደ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
click here for pdf ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ የመነጋገርያ አጀንዳ የሆነ አንድ ጉዳይ አለ፡፡ የአቡነ ጴጥሮስና የምኒሊክ ሐውልትና የባቡሩ መሥመር ያላቸው ዝምድና…
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
የዓለም ዜና
click here for pdfአንበሳ በሚገዛው አንድ ጫካ ውስጥ አያሌ እንስሳት ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ቀን አንበሳ ለአንድ የሥራ ጉዳይ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ተነሣ፡፡ የእር
ከበፍቃዱ ኃይሉከአዲስ አበባ ብዙም ርቆ የማያውቅ ሰው ሃያ ኪሎ ሜትር ሲራመድም ቢሆን የጉዞ ማስታወሻ ይጽፋል፡፡ እኔም የዛሬ ሁለት ዓመት እጄን ይዛ ጎንደ
በዓለም ውስጥ ከሚገኙት ብርቅዬ ዐራዊት መካከል ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍኛ ቦታዎች ፣ እንደ ድመት አይጥ እያደኑ በመመገብ የሚኖሩት ፣ የኢትዮጵያ ተኩላዎች …
ጎማ ውስጥ በሺ የሚቆጠሩ የመንግሥት ወታደሮችና የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን ፤ የጎማ መያዝ በፕሬዚዳንት ጆሰፍ…
ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን የሠራተኞች መብት በእጅጉ ከሚጣሱባቸው 5 ሀገራት ተርታ አስቀመጧል። ድርጅቱ ኢትዮጵያ የመደራጀትና የሲቪል ሠራ…
በአሕጽሮት አዜያን በመባል የሚታወቀው የደቡብ ምሥራቅ እሢያ መንግሥታት ማሕበር ካምቦጃ ርዕሰ-ከተማ ፍኖም-ፔንህ ላይ ሲካሄድ የሰነበተውን በነጻ ንግድና
ከሊቢያ ወደጣሊያንና ማልታ የሚፈልሱ አብዛኛዎቹ የኤርትራ ዜጎች የሆኑ የአፍሪቃ ስደተኞች እንቅስቃሴ መቀጠሉን የሮሙ ወኪላችን ተኽለእግዚ ገብረእየሱስ