የግብፅ ፕሬዝዳት ዉሳኔና ተቃዉሞዉ DW Amharic November 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአደባባይ ሠልፍ፥ተቃዉሞዉ እየጠነከረ ሔደ።ትናንት አደባባይ የወጣዉ ተቃዋሚ ወደ ሰወስት መቶ ሺሕ ተገምቷል። ተቃዋሚዎችን የሚቃወሙት ወይም ፕሬዝዳንቱን የሚደግፉት ወገኖችም አደባባይ አይዉጡ እጅ ቁጣ ንዴታቸዉ እያየለ መሆኑን አልሸሸጉም።እና በሳቸዉ ቋንቋ ግብፅ ለሁለት ተገመሰች