የኢትዮጵያ ብርቅ ድንቅ የዱር እንስሳትና ዐራዊት DW Amharic November 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለም ውስጥ ከሚገኙት ብርቅዬ ዐራዊት መካከል ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍኛ ቦታዎች ፣ እንደ ድመት አይጥ እያደኑ በመመገብ የሚኖሩት ፣ የኢትዮጵያ ተኩላዎች ወይም ቀይ ቀበሮዎች የተሰኙት ናቸው። በየዕለቱ ከአንድ መቶ የማያንሱ የእንስሳትና ዐራዊት