የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዘመቻ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ክትባቱ የተሰጠው እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆነ ህፃናት ነው ። 2 ተኛው ዙር የክትባት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል ።