የምሥራቅ ኮንጎ አማጽያን ግሥጋሤ DW Amharic November 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጎማ ውስጥ በሺ የሚቆጠሩ የመንግሥት ወታደሮችና የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን ፤ የጎማ መያዝ በፕሬዚዳንት ጆሰፍ ካቢላ ለሚመራው የኪንሻሳ አስተዳደር እንደ አንድ ድቀት ነው የሚታየው።ጎማ ከተያዘች በኋላ በአገሪቱ በመላ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል ።