የዓለም የሠራተኞች ማህበርና ኢትዮጵያ DW Amharic November 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን የሠራተኞች መብት በእጅጉ ከሚጣሱባቸው 5 ሀገራት ተርታ አስቀመጧል። ድርጅቱ ኢትዮጵያ የመደራጀትና የሲቪል ሠራተኛ መብት ዋስትና እንደማታከብር፤ በተለይም በመምህራን ማህበር ላይ የሚደረግ ጫና እንዳሳሰበው ገልጿል።