የያሲር አረፋት አሟሟትና ምርመራዉ DW Amharic November 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አረፋት በጠና በታመሙበት ወቅት ይጠቀሙበት በነበረዉ የጥርስ ቡሩሽና ይጠመጥሙት በነበረዉ ካፍያ ላይ በተደረገዉ ምርመራ ፖልኒየም ሁለት መቶ የተሰኘዉ ገዳይ መርዛማ ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል።የመርዙ መገኘት በፍልስጤማዉያን ዘንድ አረፋትን ያስገደለችዉ እስራኤልነች የሚል ጥርጣሬ አስከትሏል