አዳጊ ሐገራትና የሐዋላጥቅም DW Amharic November 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሚሰጠዉን ወይም ለመስጠት ቃል የገባዉን የልማት ርዳታም አጥፏል ወይም ቀንሷል። የወለደ ግን አይጥልም።የተወለደም አይረሳም።እና ድርጅቱ እንደሚለዉ አሁን የአፍሪቃና የብጤዎቻቸዉ የገንዘብ ምንጭ፥ እኒያ ሲሆን በቦሌ፥ ካልሆነም በባሌ- ዩሮ፥ ዶላር፥ ሪያል-ዲናር ካለበት የደረሱት ተወላጆች ናቸዉ።