በብሪታኒያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በአውሮፓም የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ፥ በዚሁ ሥልጣን ረዥም ጊዜ በመቆየትም እንዲሁ የመጀመሪያዋ የብሪታኒያ መሪ

ከ 2 ሳምንት በፊት ብራሰልስ ውስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተወካዮችና የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሴሲሊያ ማልምስቶር

ዛሬ ቃለ መሃላ የፈፀሙት ፕሬዝዳንት ኬንያታና ምክትል ፕሬዝዳንት ሩቶ ከዛሬ 5 አመቱ ምርጫ በኋላ የተከተሰተውን ግጭት በማሴር በዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞ…

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሕዝቦች መካከል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሰላም እና ልማት ዓለም አቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው የውይይ…

በጌታቸው ሺፈራው በአሁኑ ወቅት የአገራችን ወጣት  ትኩረት የሚሰጠው ነገር እግር ኳስ ሆኗል፡፡  ወጣቱ ለእግር ኳስ ብቻ የሚሰጠውን ትኩረትም አንዳን

click here for pdf አንዳንዴ ትልቅ ነገር እንመኛለን፣ እንሻለን፣ እናስሳለንም፡፡ ትልቅ ሀብት፣ ትልቅ ሥልጣን፣ ትልቅ ትዳር፣ ትልቅ ቤት፣ ትልቅ ዘመድ፣ ትል

ያለዉ እያስላከ ሲከፍል፥ የሌለዉን አጋቾቹ ይደበድቡ፥ ይደፍሩት ገቡ።ኢትዮጵያዊዉ ዱላ መደፈሩን መቋቋም አቅቶት ሞተ።«ከሞተ በሕዋላ አስከሬኑን እኛን ባ…

በቱኒዚያ እና ግብፅ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ አሁንም አዳጋች እንደሆነ የመብት ተሟጋቾች ይገልፃሉ። ተሟጋቾቹ እንደሚሉት በሁለቱም ሀገራት ከተካሄደው ህ

ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ድርጅት ሲፒጄይ እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆነውና በተለያዩ ምክንያቶች ለታሰሩ ግለሰቦኖች የሚሟገተው ድርጅት «ፍሪደም ናው»

የኢትዮጵያ አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ ዓለምአቀፍ የሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል። በ 37ኛው የፓሪስ ማራቶን በሴቶቹ

በናትናኤል ፈለቀ እና ኤዶም ካሣዬጎረቤት ሀገር ኬንያ እ.አ.አ በ1963 ዓ.ም ነበር ከእንግሊዝ ቀኝ አገዛዝ ነፃ የሆነችው፡፡ በቀጣዩ ዓመት ኬንያ ራስዋን የቻለ

ሀቁን እንነጋገር ከተባለ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት አገር አይደለችም። ይህ ማለት ግን ለጥቂቶች መንግስተ ሰማይ አልሆነችም ማለት አይደለም። ፍሬ ነገሩ ግን ሥልጣን ላይ ካሉት ስዎች ጋር በማበር የምዕራብ መንግሥታትና ኩባንያዎቻቸው፡ ጥቅሞቻቸውን ለማራመድና፡ አሁን ያለውን ስቴተስኮ እንዳለ ለማቆየት የፈልጉትን ያህል ቢደስኩሩም፤ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ባይተዋሮችና በብዙ መልኩ ሕይወታቸው በአረብ አገሮች በግርድና ላይ ካሉ ወገኖቻችን ጋር ያለው […]

ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2005 ዓ.ም በእነ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዋለም አራጌና ሌሎች ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ላይ ዉሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዙሪያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዉስጥ ዉይይት እንደተደረገ ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መጋቢት 18 2005 ዓ.ም ባቀረበዉ ጽሁፍ ዘግቧል። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዳዋለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንን ፣ […]

ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ ክምሩን በብድርና በልቅት የጨረሰ ገበሬ በክምሩ አጠገብ ባለፈ ባገደመ ቁጥር እያያት፣ ስትወቃ ብድር መክፈያ እንጂ ለርሱ የሚተርፈው ነገር የሌለው መሆኑን ለማስታወስ የሚጠቀምባት ናት፡፡ እኔ እዚህ ላይ ያመጣኋት ግን ለቁሣዊ የምግብና የመጠጥ ጉዳይ አይደለም፡፡ […]

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘርፍ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቡን የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ድርጅት በተደጋጋሚ ገልጾዋል። ሆኖም ሕዝቡ በተደጋጋሚ በሚ…

ፕ/ርመስፍንወልደማርያም
 
በቀልድ ልጀምር፤ አንድጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ

ነዋሪዎቹ ቤቶቹ ህጋዊ ናቸው ቢሉም የወረዳው መስተዳድር ግን በህገ ወጥ መንገድ መሰራታቸውን አስታውቋል ። የአካባቢው አስተዳደር ቤቶቹ የሚፈርሱት ለእርሻ…

በአፍሪቃ በተቀበሩ ፈንጂዎች ሰብብ የሚደርሰውን ሞትና የአካል ጉዳት ለማስቆም ብቸኛው አማራጭ ሆኖ የተገኘውን ፈንጂዎች ማምከንና የማፅዳቱ ሥራ በስፋት እ…

የሚድሮክ ኢትዮጵያና ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ባለሃብት ሼህ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሦስት የመንግሥት የእርሻ ድርጅቶ

የተነደፈውን እቅድ ደረጃ በደረጃ ፣ በሥራ ለመተርጎም፤ በተፈረመው ውል መሠረት፣ የተለያዩ የውጭ አህጉር ኩባንያዎች የሥራ ተቋራጭነትም ሆነ ተሳትፎ ተፈላ…

ተበደልን ያሉት ወገኖች፤ ኩባንያው በገባው ውል መሠረት ፤ ቤት ሊያስረክበን ቀርቶ፣ በባንክ የሂሳብ ሰነድ(አካውንት) ብር ስለሌለ፣ ገንዘባችን ቀልጦ ቀረ ሲ…

አሁን በተቃራኒዉ ፔልስ እንደሚለዉ፥ ሁለቱም ሐራራ ያናወዘዉ ሰዉ ምሱን እሲኪያገኝ እንደሚቅበዘበዘዉ የነዳጅ ምርቱ እሲከጀመር እየተጣደፉ ነዉ።በሱዳን

ጩኸቱ ይቀጥላል። ከኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ፥ ወገኖቻቸዉን ለአደን ባሕር-አሳ-አዞ ገብረዉ ቀይ ባሕርን የተሻገሩ ኢትዮጵያዉያንን ስቃይ-ሰቆቃ እንስማ።የመ

ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳእንሁን ቀና ሰው፣ እውነት እንናገር፣ለእውነት ጥብቅና፣ ሃቁን አስቀድመን፣ፖለቲካን ወዲያ፣ ትንሽ አቆይተን፣እስቲ እንተባበር ሃ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ፣ ሥርዓትና ታሪክ ጋር የተያያዘ የራሳቸው የሆነ ስያሜ አላቸው፡፡ የዚህ ስያሜ አመንጪም የ6ኛው መቶ ክ/ዘመን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቅና የዜማ ደራሲ የሆነው ቅዱስ ያሬድ እንደሆነ […]

ባህላዊውን ህክምናን ከዘመናዊ ህክምና ጋር ማቀናጀቱ አሁንም አወዛጋቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው ። የኢትዮጵያ ባህላዊ መድሓኒት አዋቂዎች ማህበር ፣በአሁኑ ጊዜ…

እ ጎ አ በ 1875፣ የድምጽ ሞገድ በሽቦ ወደ ኤሌክትሪክ ሞገድ ተለውጦ እንዲተላለፍና ፤ ምልክቱ፤ በድምፅ ፤ በቃላት እንዲሰማ ያበቃውን ፤ ስልክ የተባለውን መሣ…

በሱዳን የተጠለሉ ኤርትራውያን ስደተኞች በአስግድዶ መድፈር በዱላ ድብደባ፣ በእሥራትና በመሳሰለው የግፍ ተግባር ከመሠቃየታቸውም፤ አንዳንዴም ተገደው ወ…

ድምፃቸውን ካቀቡት ውስጥ ዋነኛዎቹ የጦር መሣሪያ ነጋዲዎች ሩስያ ና ቻይና እንዲሁም የጦር መሣሪያ ገዥዎች ግብፅና ህንድ ይገኙበታል ። ውሉን ከደገፉት አን