ገብረመድህንአርአያ (ፐርዝ-አውስትራሊያ)
ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃበነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስት…

ሌሊሳ ዲሳሳ በቦስተኑ ማራቶን፥ ጥላሁን ረጋሳ በሮተርዳም ማራቶን፥ ቀነኒሳ በቀለ በታላቁ የአየርላንድ ሩጫና ኃይሌ ገብረሥላሴ በቪዬና ግማሽ ማራቶን ነው

በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ዘጠኝ አባላት የነበሩት የአጥፍቶ ጠፊ ቡድን ትናንት በሀገሪቱ ላዕላይ ፍርድ ቤት ላይ በጣለው የፈንጂ ጥቃት ወደ 29 የሚጠጉ ሰዎች፡ በ…

በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ ፣ አምባሳደር ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የተመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት በፓሪስ ፤ ፈረንሳይ የሥራ ጉብኝ

በኮሪያ ልሳነ-ምድር የተቀባበለዉን መሳሪያ፥ ብልሕ አመራር ካገኘ የኑክሌር ቦምብ መታጠቅ እንዳይተኮስ ሊያስቀረዉ ይችላል።ከሳምት በፊት ሶል ድረስ ሔደዉ …

በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አ…

1-ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨፍር ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ። የኢትዮጵያውያን፤ በተለይም የአማርኛ ተናጋሪዎች ከቤንሻንጉል መባረር በራሱ በቂ አናዳጅና አሳዛኝ ክስተት በመሆኑ፤ እንዲሁም ሌሎች ስለጻፉበት እሱ ላይ ብዙ አልደክምም። ስለዚህ ሌላ አናዳጅ ርእስ ናፈቅኩ። ባለፈው ሰኞ፤ ከአድካሚው ውሎዬ እረፍት ለመውሰድ ወደኢሳት ድረ-ገጽ አመራሁ። የደንቡን አድርሼ ከኢሳት ድረገጽ ወጥቼ ለመሄድ ጣቴን […]

ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ – ካናዳ)
1-       ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨፍር ርእስ

በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አ…

በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶችም በበኩላቸው ከባሎቻቸው እኩል አፍሪካውያን እመቤቶች ስለ አፍሪካ ጉዳይ ተፈጥሮ የተቸራቸውን የሴትነት ጥበብና ብልሃታቸውን በመጠቀም ኁልቆ መሣፍርት ለሌለው ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ችግሮችና እንቆቅልሾች ምክር ቢጤ ለመለገስና መፍትሔ ለማመላከት እነርሱም በተራቸው ለስብሰባ ተቀምጠው […]

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳላቸው በግልጽ ያስቀምጣል። ነገር ግን ገዢው ፓርቲ ይሄን የዜጎች ሕገ መንግስታዊ መብት በመጣስ በተለያዩ ቦታዎች በዜጎች ላይ የሚያደርሰው ግፍና በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ። በሰለጠነው አለም፣ ዜጎች ከመኖሪያ ስፍራቸው የሚፈናቀሉት፣ የሚኖሩበት አካባቢ ተፈጥሮ ባስከተለው ቀውስ የተጠቃ ወይም የሚጠቃ ከሆነ […]

ባለፉ ጥቂት ዓመታት ውስጥ የሶማሊያንና አደን ባሕረሰላጤን አቋርጠው የመን ውስጥ ከገቡና ባለፈው የአውሮፓ ዓመት ከተመዘገቡ 107 ሺህ ስደተኞች መካከል ሰማ

ት/ቤት ውስጥ በፈተና ወቅት በቁራጭ ወረቀት ላይ መልስ ፅፎ መቀባበል ጊዜ ያለፈበት ይመስላል። አሁን የዘመኑን ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቅሞ ከአንዱ የክፍል ጠር…

ኢትዮጵያ ዉስጥ የመፊታችን ዕሁድ እና በሳምንቱ ዕሁድ በሚደረገዉ አካባቢ ምርጫ ከሠላሳ-አንድ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ድምፁን ለመስጠት መመዝገቡን የሐገሪቱ

ፕሬዝዳቱ ሐዲ ሪፐብሊካን ጋርድ የተሰኘዉን ጠንካራ ክፍለ-ጦር የሚያዙትን የሳሌሕን ልጅ ጄኔራል አሕመድ ዓሊ ሳሌሕን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የየመን አ

ጽዮን ግርማምስክርን የማውቀው ኢትዮጵያ ነው፤ ዛሬ አገኘኹት። በእናቱ ጫንቃ ላይ የነበረው ያ ሁሉ አይበገሬነት ጠፍቶ በፋርመርስ ሥጋ ቤት አንገቱን ደፍቶ

የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱ

ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባ…

የአስተናጋጇ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዊሊያም ሄግ ከጉባኤው ፍፃሜ በኋላ በሰጡት መግለጫ ከ70 ሺህ በላይ የሚገመት ህዝብ እንዳለቀበት ለሚገመተው የሶሪ

ካራቱ-ሐይለኞች፥የሐይለኞች ሐይለኛ የሚሆነዉ ማን ነዉ? ነዉ-የከእንግዲሁ ጥያቄ።የባየር አሰልጣኝ ዩፕ ሔይንከስ «ያሻዉ አይጣ» አይነት ይላሉ።«ጥሩ እንጫ

የአፍሪቃ ክበብ፥ አፍሪካ-ፈርአይንስ-በጀርመንኛዉ የበላይ ሐላፊ ክርስቶፍ ካኔንጊይሰር እንደሚሉት ዛሬ አፍሪቃን የሚሹት፥ ከብራዚል-እስከ አዉሮጳ፥ ከቱ

በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙትን አባላቶቻቸውን ለመጠየቅ ከፍተኛ የአመራር አባላቱ ወደ ማረሚያ ቤቱ ቢሄዱም የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ስለሌሉ መግባት አትችሉም ተ

ተመስገን ደሳለኝ
ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም። ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳ

የመን ውስጥ ምላሱ የተቆረጠውን ሀፊዝ ጨምሮ 25 ኢትዮጵያዊያን ሆስፒታል ገብተዋል
ዮርዳኖስን መኪና ላይ አስረው መሬት ለመሬት ጎተቷት፣ (ሚሚ) ተደፈረች … …

(ፍኖተ ነፃነት ቁ. 71፣ መጋቢት 29 ቀን 2005)፦ በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብና አርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ35…

የዚህ መ/ቤት ሠራተኞች ዘንድሮስ አምርረዋል፡፡ ባለ ስንት አሐዝ እንደፈለጉ አይታወቅም እንጂ ዕድገት ዕድገት ይላሉ፡፡ ‹ላለፉት ጥቂት ዓመታት የደረጃ ዕ

የኢትዮጵያ መለኮታዊ ዕጣ በሚል ርዕስ የተጻፈ ጽሑፍ በአቡጊዳ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/10541#commentsና http://quatero.net/pdf/queen-azeb-and-ethiopia.pdf በቋጠሮ ድረ-ገፆች ባለፈው የካቲት ወር ለንባብ በቅቷል፡፡ ጽሑፉ በ75 ገፆች የቀረበና በጥልቀት የተዘጋጀ በመሆኑ ለመረዳትና የተሰጠውን ተስፋ ለመጠበቅ ጊዜ የሚፈልግ ነው፡፡ ጸሐፊው አቶ አቤል ጋሼ ላደረገው እንደዚህ ያለ ሰፊ ጥናት ምስጋና ይገባዋል፡፡ በአቡጊዳ ላይ አስተያየት ከሰጡት አራት ሰዎች መካከል ቢያንስ ሁለቱ ስለ ጽሑፉ ጥሩ ብለዋልና […]

የመን ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሰው በደል ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መጥቷዋል፡፡ በጅቡቲ አድርገው ቀይ ባህርን ተሻግረው ወደ የመን የሚገቡትን ኢትዮጵያዊያንን በማገት 1000 እና 1500 የሳዑዲ አረቢያ ሪያል እና ከዛም በላይ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያስልኩ የሚያደርጉ አፋኞች መኖራችን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ መግለጼ ይታወሳል፡፡ እነዚህ አፋኞች ያገቱት ሰውን ለማስለቀቅ ገንዘብ የሚልክለት ከሌለ ከተራ ድብደባ እስከ መግደል የደረሰ ቅጣት […]

በአሁኑ ጊዜ ኮሌጁ የተዘጋው በአስተዳደሩ ሲሆን የተሰጠውም ምክንያት፣ «ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሚገባ እየተከታተሉ አይደሉም» የሚል ነው።

አዲሱ አበ

ድርጅቱ የበሽታዎቹን ሥጋት ለማስወገድ የሚያደርገዉን ጥረት ለማጠናከር እና ርዳታዉን ለማስፋፋት ለሚቀጥሉት ሰወስት ዓመታት አስራ-አምስት ቢሊዮን ዶላር

ተማሪዎቹ እንደሚሉት ከዚሕ ቀደም ያቀረቡት አቤቱታ እንደሚጣራ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ሐላፊዎች ነግረዋቸዉ ወደ ትምሕርት በገቡ በሁለተኛዉ ሳምንት ትናንት ከ

 (ተመስገንደሳለኝ)
ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስል ኬደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም። ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክጮኸ፤ አነ