የአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ ከሁለት ሣምንት በኋላ ዛሬ ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸውን ለስድስት ቀናት ያካ

የተፈጥሮ አካባቢ ብክለት፤ የአየር ንብረት ለውጥ ክሥተት፤ የወቅቶች ጊዜአቸውን ጠብቀው አለማባት፣ የጎርፍ ማጥለቅለቅ፣ የከባድ በረዶ ፤ የኃይለኛ ሐሩር

5 ቱ የብሪክስ አባላት ብራዚል ሩስያ ህንድ ቻያናና ደቡብ አፍሪቃ ለባንኩ ለታቀደው መነሻ ካፒታል 50 ቢሊዮን ዶላር እኩል ድርሻ እንደሚያዋጡ ተገልጿል ። ይሁ

በውሳኔው መሰረት በ81 ግለሰቦችና በ8 ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው የንግድና የጉዞ እገዳ ተነስቷል ። የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤን ጨምሮ 10 ግለሰ

ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የ…

click here for pdf ‹‹አንድ ቀን ነው፤ ባለቤቴ ከበረራ የምትመለሰው ሌሊት ስለሆነ በግማሽ ልቤ ተኝቼ ስልኳን እጠብቅ ነበር፡፡ እኩለ ሌሊት ላይ ስልኬ ጮኸ፡፡ እኔ…

ጽዮን ግርማ

“… እንዴት አድርጌ ደመወዜን እኮ አልሰጠችኝም፤ ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያለች ይኸው እስከ አሁን ታጉላላኛለች። ማታ ማታ በገባች ቁጥር እስከሚበ…

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት – ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡

በአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ሺንፒንግ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጄከብ ዙማ ጋር ፕሪቶሪያ ውስጥ ተገናኝተው በርካታ ስምምነ

የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት በግብርናው ዘርፋቸው ላይ የተቀመጠውን የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ለማሳካት ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር የሶስት ቀናት ጉ…

የሩዋንዳ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የወይዘሮ የቪክትዋር ኢንጋብሬ ክስ ከትናንት ጀምሮ በመዲና ኪጋሊ መደመጥ ጀምሯል። ኢንጋብሬ ባለፈው ጥቅምት በፀረ መንግስት…

ኢትዮጵያንና ኤርትራውያን በብዛት የሚገኙት በታላላቆቹ የጀርመን ከተሞች ነው ። በተለያዩ ከተሞች መፅሄቱን በማከፋፈል ላይ የሚገኘው እዮብ እንደሚለው የ

ሚሼል ጆቶጅያ የሃገሪቱ ህገ መንግሥቱ መታገዱንና ፓርላማውና ካቢኔውምም መበተኑን ትናንት ማምሻውን አስታውቀዋል ። የቀድሞው ዲፕሎማት ጆቶጅያ ወደ ነፃ ተ…

ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተጠናቋል። ስለጉባዔው ሂደት እና ስላሳለፋቸው ውሳ…

በስራ ወይም በማህበራዊ ኑሮ የማወቅ ዕድል የገጠማዋቸዉ “ሃገር ወዳድ፣ ችግር ፈቺ፥ ትጉህ፤” በሚሉ የአድናቆት ቅጽሎች ይጠሯቸዋል።

ለአገራቸዉ እድገት

የዛሬ ሰኞ ምሽት የስፖርት ፕሮግራም፥ በሳምንቱ ማብቂያ ቀናት ቅዳሜና እሁድ የተካሄዱ የአትሌቲክስ፥ የእግር ኳስና የመስክ ቴኒስ ውድድሮችን ይመለከታል።

የጀርመኑ የግጭት ጉዳይ ጥናት ተቋም እንደቆጠረዉ ግን ዓለም ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ እስከ ሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ድረስ ሰወስት መቶ ዘጠና ስድስት ጦርነቶ…

ማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ውስጥ ፣ በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የአማጽያኑ « ሴሌካ» ጥምረት፤ ከ 2 ወራት የሰላም ውል ወዲህ፤ 13 የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ጭምር …

በዳዊት ተ. ዓለሙየፖለቲካ ፓርቲዎች የመደራደር አቅም (Bargaining power) ለዴሞክራሲያዊ ፖለቲካ ስርአት ግንባታም ሆነ በዴሞክራሲያዊ ስርዓቱ ላይ ተመስርቶ ለሚ

የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ ዓማፅያን ቡድን መሪ ቦስኮ ንታንጋንዳ በቡድናቸው ውስጥ በተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ምክንያት ባለፈው ሰኞ ርዋንዳ በሚገኘው የ…

«የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣ እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ ተረግጦ እንደሚኖር ያሳሰባቸው ይመስላል። ተቃዋሚዎች በሥራ ላይ ሳይሆን በእንቅፍል ላይ እንዳሉም በመግልጽ ተቃዋሚዎቹ ሊመስልሱት […]

ከአውሮፓ ጋር ከሚደረገውዓለም ዓቀፍ ንግድ 80 በመቶው በአደንባህረሠላጤበኩልየሚያልፍነው። በአካባቢው የባህር ላይ ውንብድናን ለመከላከል የዓለም ዓቀፉ

የቻይናና የሩስያ የንግድ ግንኙነት ባለፉት 2 አመታት በ 40 በመቶ አድጓል ። ሁለቱ አገሮች የንግድና ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠንናከር አልመዋል ። …

ወላጅ ቤት ሲኖር ለቤት ወጪ ብዙ ማሰብ አያስፈልግም፤ ኑሮ የተመቻቸ ነው የሚባለው ርግጥ ነው? ከወላጅ ቤት ወጥቶ ቤት ተከራይቶ መኖርስ ነፃነቱ ምን ያህል ነው?