የ እስክንድር ወንጀሉ መምከሩና ኣቅጣጫ ማሳየቱ ብቻ ነው ኣንድ ጊዜ ኣባባ ተስፋየ ከዚያ ከሚያምርባቸው የ ልጆች ክፍለ ጊዜ ዝግጅታቸው ጠፉብኝና ኸረ የት ገቡ? ብየ ኣንዱን ጠየኩ። “ኣልሰማህም እንዴ ?” በፍጹም ምን ሆኑ? ደንገጥ ብየ እንደገና ጠየኩ። ያ ሰው እየሳቀ “ባለፈው ጊዜ ኣዲሱ ኣመት የሰላምና የእርቅ ያድርግልን ብለው በመናገራቸው የመንግስት ሰዎች ማን ሲጣላ ኣዩ? ብለው ኣባረሩዋቸው […]

በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት የተማሪ ቪዛ አሠጣጥ ደንብ የተወሳሰበ ና ግልፅነትም የሚጎድለው መሆኑ ነው የሚነገረው ። ቪዛ ማግኘት ረዥም ጊዜ ሊወስድ ከመ…

የመስተዳድሩ የመንገዶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀዉ እስካሁን ከሁለት መቶ ኪሎ ሜትር በሚበልጥ ርዝመት ላይ የሚገኙ የመንገድ ላይ መብራቶች በፀሐይ ሐይል ተ…

ሶማሊያ ውስጥ ዛሬ በሚስተዋሉ ቁልፍ እና አሳሳቢ በሆኑ የፍትሕ እና የሕግ የበላይነት ችግሮች ላይ ይመክራል የተባለ የፍትሕ ጉባዔ ዛሬ ሞቃዲሾ ላይ ተጀምሯል…

ኢትዮጵያውያን ሴቶች አቅማቸው እንዲጎለብት እና በመንገዳቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን ዕንቅፋት ሁሉ ጠራርገው የተሻለ ህይወት እንዳለ ለዓለም እንዲያሳዩ ም

የሶል-ዋሽግተኖች የዉጊያ ዛቻ-ቀረርቶ፣ ፉከራ-ማስጠንቀቂያዉ ግሟል።ኑክሌር የታጠቀ በሚሊዮን የሚቆጠር ጦሯቸዉ የዉጊያ ዝግጅት፣ ልምምድ ተጧጥፏል። ሚሳ

በዳዊት ተ. ዓለሙ*ባለፈው ሳምንት በወጣው የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል የተቃዋሚ ፓርቲዎች የድርድር አቅም ዋና ዋና አላባዎች የተነሱ ሲሆን ተከታዩ እና የ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ፍራንሲስኩስ ከቫቲካን ባስተላለፉት የትንሣዔ በዓል የመጀመሪያ መልዕክታቸው በዓለም ላይ ሠላምን ለ

ገዢዉ ፓርቲ የነደፈዉ የአምሥት ዓመት የልማት መርሐ-ግብር በተያዘለት ጊዜ ተግባራዊ መሆኑ በሚያጠያይቅበት፥ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብአዊ መብት ረገጣ ከ…

የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ በአልማዝ፡ ወርቅ እና በማዕድኑ ዩሬንየም የታደለችው እና ለገብስ፡ ማኞክ እና ትምባሆ ምርት ተስማሚ የሆነ አየር ፀባይ ያላት

“የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው”
ከቤንሻንጉል አማርኛ ተናጋሪ ዜጎችን በግፍ የማፈናቀሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል
በአፋር የተከሰ

እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣ ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ ታዲያ […]

——————-በዋሲሁን አወቀ——————-አንድ፡- ኢሕአዴግ ሆይ የምትናገረውን የምትተገብር ድርጅት ያድርግህ!!!የፌደራሊዝም ነገርእነሆ ከጥቂት ወራት በኋላ…

ሉሉ ከበደ(ጋዜጠኛና ደራሲ)
ይድረስ ለሀገሬ ወጣቶች
ከዘር ማንነታችን በፊት ሰብአዊ ሰውነታችን፤ ከጎጠኝነታችን በፊት ኢትዮጵያዊነታችን፤ ከሸፍጥ፤ ከተ

ስለ ኤርትራ አዲስ የወጣ ትንተና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በኤርትራ ስር እየሰደደ ባለው የፖለቲካና የማህበረሰባዊ ክፍፍል ላይ ትኩረት እንዲሰጥ እያደረገ…

ከሱዳን ጋር ከሚያዋስነው ድንበር 40 ኪሎሜትር ርቀት ባለው ቦታ፣ በጥቁር ዐባይ ላይ በመገንባት ላይ ያለው፣ በአፍሪቃ በታላቅነቱ ወደር እንደማይኖረው የሚነ…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አጠቃላይ ጉባዔ፣ የጦር መሣሪያዎች ቁጥጥር በውል እልባት ያገኝ ዘንድ ትናንት እንደገና ለሁለተኛ ጊዜ ጥረት ቢያደርግም ባል…

የ«ብሪክስ» አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በተደመደመ በማግሥቱ ፣ ዛሬ በዚያው በደርበን፣ የደቡብ አፍሪቃ ፣ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚንስትር Maite Nkoana-M…

በሰሜን አፍሪቃ የቀድሞዎቹን መንግሥታት ከሥልጣን ያስወገዱት በተለይ ወጣቶች ነበሩ። ከሰሀራ በስተደቡብ በሚገኙት አፍሪቃውያት ሀገራት ግን ምንም እንኳ

ራይላ ኦዲንጋ ምርጫው ውድቅ እንዲሆን የጠየቁበትን ምክንያት የሚያስረዳ ወደ 40 ገፅ በሚጠጋ ሰነድ በሂደት የተከሰቱ ማጭበርበሮችን የዘረዘረ ማመልከቻ ለከ

መልካሙ ዜና አፍሪቃዉያን መንግስታት፤ ለጋሾች እና የተመድ ለአፍሪቃ ግብርና ዳግም ትኩረት ሰጥተዋል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ያህል በከተሞች ኢንዱ…

ታምሩ ገዳ

በየትኛውም የእድገት ደረጃ ይሁን የፖለቲካ አመለካከት ወይም የሃይማኖት ስርአት ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ…

እስርቤቶቻችንና ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች———————በጌታቸው ሺፈራው———————የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትን እንዲጸድቅ በበላይነት የመሩት አቶ መለስና …