የጦር መሣሪያ ንግድ ቁጥጥር ውል DW Amharic April 3, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድምፃቸውን ካቀቡት ውስጥ ዋነኛዎቹ የጦር መሣሪያ ነጋዲዎች ሩስያ ና ቻይና እንዲሁም የጦር መሣሪያ ገዥዎች ግብፅና ህንድ ይገኙበታል ። ውሉን ከደገፉት አንዷ ዋነኛዋ የጦር መሣሪያ ነጋዴ አሜሪካን ስትሆን በአሜሪካን ውሉ መፅደቁ አጠራጣሪ መሆኑ ከወዲሁ እየተነገረ ነው ።