መንግሥት የንግዱን ማኅበረሰብ በአምስት ዓመቱ ዕቅድ ላይ ሊያወያይ ነው

(በዳዊት ታዬ)

በአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ከንግድ ኅብረተሰቡ ጋር ለመወያየት መንግሥት ጥሪ አስተላለፈ፡፡