የአንድነት ፓርቲ ፖለቲከኞች የፍርድ ቤት ሙግት

በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት መካከል ከዚህ ቀደም የተነሳው ውዝግብ ፍርድ ቤት እያሟገተ ነው። ዛሬ ያስቻለው የአዲሰ አባባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፓርቲውን ጽህፈት ቤት ንብረት በኃይል ለመውሰድ ሞክረው ነበር ተብለው በተከሰሱ አባላት ላይ የተሰጠውን ምስክርነት አዳምጧል።

ዘገባውን ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ፤ [podcast]http://dw-world-od.streamfarm.net/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/011f4982-podcast-4347-5930519.mp3[/podcast]