ሆቴሎች ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች እንዲያሳውቁ ተጠየቀ
(በምዕራፍ ብርሃኔ)
በመላ አገሪቱ የሚገኙ ትላልቅ ሆቴሎች ለመገልገያነት ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች ዝርዝር፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲያሳውቁ ዳይሬክተሩ አቶ መላኩ ፈንታ ትናንት አስታወቁ፡፡