የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ

(በኃይሌ ሙሉ)

የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ልዑል ሰገድ ተፈሪ በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ሲል፣ የፌዴራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ቄራ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡