ባለሥልጣኑ አጭበረበሩ ከሚላቸው ሆቴሎች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋል

(በውድነህ ዘነበ)

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አሁን ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን በሆቴሎች ላይ አድርጓል፡፡