ወደ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ላይ ሁለት ድልድዮች በጐርፍ ጉዳት ደረሰባቸው
(በአስራት ሥዩም)
ዋነኛ የገቢ እና የወጪ ንግድን የሚያስተናግደውና የጅቡቲ ወደብን ከአገሪቱ ከተሞች ጋር የሚያገናኘው መንገድ ላይ የሚገኙ ሁለት ድልድዮች በጐርፍ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡