ኢትዮጵያና ጀርመን
በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ጉድለት መኖሩን ቢታዘቡም ኢትዮጵያ ከፍተኛ የልማት ፍላጎት ያላት ሃገር መሆኗን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የጀርመን የኢኮኖሚ ልማትና የትብብር ሚኒስትር አስታወቁ፡፡ ሚስተር ዲርኬ ኒበል በጉብኝታቸው ወቅት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውንና ኢትዮጵያ ከሃገራቸው ዋነኛ የትብብር አጋሮች አንዷ …
በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ጉድለት መኖሩን ቢታዘቡም ኢትዮጵያ ከፍተኛ የልማት ፍላጎት ያላት ሃገር መሆኗን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የጀርመን የኢኮኖሚ ልማትና የትብብር ሚኒስትር አስታወቁ፡፡ ሚስተር ዲርኬ ኒበል በጉብኝታቸው ወቅት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውንና ኢትዮጵያ ከሃገራቸው ዋነኛ የትብብር አጋሮች አንዷ …
በቅርቡ በEthiomedia.com ላይ በወጣዉ ዜና የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር ተዋጊዎች በሻቢያ እንደተረሸኑ የሚገልጽ ዜና ሳነብ በጣም አዘንኩ። ሻቢያ አያደርገዉም አልልምም። እ. አ. አ. በታህሳስ ወር 2010 ዓ. ም. “ሻቢያን ማመን ጉም እንደመዝገን ይቆጠራል” በሚል ርዕስ አንድ ያወጣሁት መጣጥፍ በድህረ ገጾች ላይ …
በአራዊተ መንጋ ተወርሮ ቤታችን ጀምረን ጥገና ዘሞ ምሰሶአችን አንዱ እስባለሁ ሲል ሌላኛው ጎትቶ ፈረሰ ቤታችን “መሀንዲሱ” በዝቶ :: ፍርስራሹን ቤቴን፣ … ዕድሌ እንዳየብኝ እንግልተ ጎርፉን፣ … ቢያጥለቀልቅብኝ ሀሩር፣ … እና ቁሩ ሲፈራረቁብኝ ከበረሀ አድሬ ጠኔ በረታብኝ :: ጠኔ ያጠነነው ክዶኝ …
የቤተ ክትስሪያኒቱን ታሪክ ማወቅ አሁን ያለባትን ችግሮች ከምንጩ ለመረዳት እና መፍትሔውን ለመሻት ያስችላል። ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ስትመሠረት የነበረውን የሐገሪቱን ሁኔታ የሕዝቧን ባሕል ወደ ኋላ መለስ ብሎ መቃኘት ተገቢ ነው። ሀ ኢትዮጵያ ቅድመ ክርስትና 1.0 ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ከሄት መጣ? 1.1 …
የኢትዮጵያ ኦርቶስዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ታሪክ በአጭሩ – በተሃድሶዎች እይታ። Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እሥረኞቹ የተለቀቁት ባለፈው ጥቅምት ወር ባደረጉት ስምምነት መሠረት መሆኑንም ሣላሁዲን ማኦ አመልክተዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስምምነቱ በአንድ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአንድ ግለሰብ ጋር ያደረገውና በእርሣቸው ወገን ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የኦብነግ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ሃሰን አብዱላሂ ተናግረዋል፡፡ …
የአውሮፓዊያኑ 2011 ዓ.ም እነሆ ሁለተኛ ሣምንቱን እያገባደደ ነው፡፡ የተፈጥሮ አካባቢ ክስተቶች በምጣኔ ኃብቱ እና በፖለቲካው ላይ የሚያሣድሩት ጫናና ተፅዕኗቸው እየሰፋና እየጎላ የሚሄድ መሆኑም ይታያል፡፡ በምግብ ደኅንነት፣ በኃይል አቅርቦትና መጓጓዣም ላይ ያተኮሩት ፖሊሲዎች ሊዘረዘሩ ከሚችሉት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ እነዚህ ዘርፎች በተፈጥሮ …
አምባገነኖች የሚገዙትን ህዝብ ለመቆጣጠር ከሚወስዷቸው እርምጃዎች ቀዳሚው የመረጃ ፍሰትን መቆጣጠር ነው። እነሱ ከሚሉት ውጭ እንዳይሰማ ለማድረግ ወደ ህዝብ ጆሮ የሚደርሱትን ነገሮች ሁሉ የመቆጣጠር ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚህም በተጨማሪ ውሸትን ደጋግሞ በማውራት እውነት ለማስመሰል ይተጋሉ። ይህ የአምባገነን ሥርዓቶች ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። …
ወያኔ ለድል አብቅቶኛል ብሎ የሚመጻደቅበትን የትግራይ ብሄረሰብ ዋና የድጋፍ መሠረቱ አድርጎ ለመቀጠል ባለው ስትራቴጂ ላለፉት 20 አመታት ክልሉን ኢሚዛናዊ የሆነ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረገ ካለው ጥረት በተጨማሪ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ የሚሰጡትን የትምህርት ዕድሎች ላይ በአመዛኙ የትግራይ ተወላጆች ከፍተኛውን የተጠቃሚነት …
የትግራዩ ገዢ ጉጂሌ የሚያካሂደው ዘረኝነት በትምህርት መስክም ተጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ Read more »
ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለመጪዎቹ አምስት አመታት በእድገት ስም ላወጣው እቅድ እርዳታ መሰብሰብ በሚል ሰበብ ህዝብ ለመዝረፍ የጠነሰሰው አላማ የህዝብ ተቃውሞ ገጥሞታል። ከአዲስ አበባ የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፥ ገንዘብ እንዲያዋጡ በአገዛዙ ካድሬዎች ማስፈራራት እየተደረገባቸው ያሉት የመዲናይቱ ነዋሪዎች እምቢታቸውን በድፍረት እየገለጹ …
በወያኔ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተብሎ የወጣው የምግብ ሽያጭ ተመን አነጋጋሪ ሆኖ መሰንበቱ ተዘገበ። የገና በአልን አስመልክቶ የጎጠኛው ቡድን መሪ መለስ ዜናዊ የነግድ ማህበረሰቡን ሰብስቦ ያደረገው ንግግርና ያነን ተከትሎ የወጣው የዋጋ ተመን ሰሞኑን የህዝብ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ …
በወያኔ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የናረው የምግብ ሽያጭ ተመን አነጋጋሪ ሆኖ መሰንበቱ ተዘገበ Read more »
ጎጠኛው የወያኔ ቡድን የፈጠራቸውን ሰው ሰራሽ ችግሮች ሽሽት በየጎረቤት ሀገራቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየሚኖሩባቸው ሀገራት መንግስታት ጋር በመደራደር በግዴታ ወደ አገርቤት እንዲመለሱ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፥ ፣ ሰሞኑን ደግሞ በደቡብ ሱዳን የሚታየውን የፖለቲካ ትኩሳት ምክንያት በማድረግ በሱዳን ሃገር በስደት ላይ የሚኖሩ …
የኬንያ ፖሊስ የፈረንጆቹ አዲስ አመት ከጀመረ አንስቶ እስከ አርብ ድረስ ብቻ ሁለት ሺህ ህገ-ወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ማሰሩ ተዘገበ። ደይሊ ኔሽን የተባለው የኬንያ የዜና አውታር እንደዘገበው፥ ድህነትን ሽሽት ወደ ኬንያ የሚፈልሱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ቁጥር በአገሪቱ ላይ ከፍተኛ ጫናን እያደረገ ነው። የታሰሩ፣ …
የኬንያ ፖሊስ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አስሬያለሁ አለ Read more »
የአዲስ አበባው አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ተቃውሞ ማሰማታቸውን እና የዘረኛው አገዛዝ ፌዴራል ፖሊስ ወደ ግቢው መግባቱን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ዘግቦ ነበር። ተቃውሞው የተነሳው የዩኒቨርሲቲው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ተማሪዎች የገናን በዓል በዩኒቨርሲቲው ግቢ ለማክበር …
የአራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞን ተከትሎ የታሰሩ ተማሪዎች መድረሻቸው አልታወቀም Read more »
(ኢትዮ እማማ) የወያኔ መንግሥት ከገና ዋዜማ ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገው የዋጋ ቅነሳ መመሪያ መሠረት በሸቀጣ ሸቀጥ ችርቻሮ ንግድ ላይ የተሠማራ የሀገሪቱ ነጋዴዎች ብቻ ሳይሆኑ ወደ ኢትዮጵያ ምርቶቻቸውን የሚልኩ ነጋዴዎች በአሁኑ ወቅት ኪሳራ እያጋጠማቸው መሆኑን ገለጹ። የኬኒያ ጅምላ ላኪ ነጋዴዎች በሚሊዮን የሚጠጋ …
በኢትዮጵያ የዋጋ ማስተካከያ የኬንያ ነጋዴዎችን ኪሳር ውስጥ ከተተ! ወደ ኢትዮጵያ ምርታቸውን መላክ ያቆማሉ! Read more »
የአዉሮጻዉያኑ 2011 አ.ም ከጀመርን ሳምንታት ተቆጠሩ፣ የጎርጎረሳዉያኑ አዲስ አመት ከገባ በጀርመን የባህል ድረ-ገጾች ምን አበይት ነገሮችን አስፍረዋል?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በሊባኖስ ብሄራዊው አንድነት መንግስት ትናንት ፈረሰ።
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን የካቲት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊያካሂደው ባቀደው የክልል የዞን የወረዳ እና የቀበሌ የማሟያ ምርጫ ታላላቆቹ የተቃውሞ ፓርቲዎች እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል።
ማሳሰቢያው ‹‹የጣልቃ ገብነት እና የዛቻ ቃል ከመሆን አልፎ ዐመፅን የሚያበረታታ እና የሚያባብስ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡›› (የአ.አ.ዩ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት) (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ከልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ …
በጀርመን ሀገር አያሌ ተመራማሪዎችን ያቀፈውና በአገሪቱ በመላ አያሌ ቅርንጫፎች ያሉት የማክስ ፕላንክ የምርምር ተቋም፤ መቶኛ ዓመቱን ደፈነ።
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል›› በሚል ለእስር የተዳረጉ 18 ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ፡፡ (Read More …
ፍርድ ቤቱ ተማሪዎቹ የይቅርታ ጥያቄቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ወይም ‹ጥፋታቸውን› አምነው እንዲከራከሩ ምርጫ ሰጠ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በየሐገራቸዉ የመንገንጠል ጥያቄ ያነገቡ የተለያዩ አማፂያን ወይም ሕዝብ ያላቸዉ የአረብ ፖለቲከኞች የሱዳን አስተምሕሮት ለነሱም እንዳይተርፍ ሠግተዋል
ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው የጀርመን ድርጅት ( Gesellschaft für bedrohte Völker)ሚንስትር ኒብል በሰብዓዊ መብት ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እንዲወያዩ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።
የጀርመን የልማትና ትብብር ሚኒስትር ዴሪክ ኒብል ዛሬ የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ ጀምሯዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮዽያን የሰባዓዊ መብት ሁኔታ ትኩረት እንዲያደርጉ ተጠይቋል።
አጋፋሪ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) 1- ፖለቲከኛ የህዝብ ነው፦ ብርቱካን ፖለቲከኛ ነች። ወይም ነበረች። ስለዚህ ብርቱካን የህዝብ ነች። ብርቱካንን ጠምጃታለሁ። ምክንያቱም፡ በትንሹ፡ በአስራምናምን አመት የተገነባን ዝናና ሰብእና እንዲህ በዋዛ እንድናጣው አልፈቀድኩም። ይሄንን የግል ደብዳቤ አርቅቄ እንዴት እንደማደርሳት ግራ ቢገባኝ፡ የለም …
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በአገሪቷ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የተባሉ 584 ነጋዴዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋግረዋቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለኅብረተሰቡ በጣም አስፈላጊ ነው ያሏቸውን 16 ምርቶች የሚሸጡባቸውን ዋጋ ለነጋዴዎቹ አሳውቀዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የዱቄት ወተት (450 ግራም) ቀድሞ …
– አስከሬኑ ትናንት ምሽት ላይ ወደ አሜሪካ ተልኳል በታምሩ ጽጌ የገና በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ወጣት አረፈዓይኔ ቦብ ዊን ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
• ከዳያስፖራው ጋር ሰፋፊ ውይይቶችን ለማካሄድ ተዘጋጅቷል በውድነህ ዘነበ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን (ዳያስፖራ) ወጥ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ያስችላል ያለውን አዲስ ፖሊሲ አረቀቀ፡፡
• የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለግንባታው ተባባሪ እንደነበረ አስታወቀ በጋዜጣው ሪፖርተር አምና በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ተከስክሶ በወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላለቁት ኢትዮጵያውያን በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተገነባው ሐውልት የፊታችን እሑድ ጥር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ይመረቃል፡፡
በታደሰ ገብረ ማርያም የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰሞኑን ለእርድ የሚቀርቡ ሰንጋዎች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱን አስታወቀ፡፡
በብርቱካን ፈንታ በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በሦስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮች ውስጥ ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ ላይ ክስ ሊመሠረት መሆኑን፣ የወረዳው እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
– 41.5 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞላቸዋል በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በልመና ሥራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ወገኖችን፣ ዛሬ ፍቼ ከተማ ውስጥ ወደሚገኘው ማሠልጠኛ ጣቢያ እንደሚያስገባቸው በአስተዳደሩ የሠራኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ …
በብርቱካን ፈንታ ድንበር ዘለል ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ላይ እየፈጸሙዋቸው ላሉ በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ተማሪዎቹ ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የይቅርታ ደብዳቤ ጽፈዋል የመንፈቀ ዓመት ፈተና ተጀምሯል (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ ታኅሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ በፖሊስ ተይዘው ከተወሰዱት ከ200 በላይ ተማሪዎች 18ቱ እስከ አሁን አልተለቀቁም፡፡ በዓመቱ …
በውኃ ኃብት የበለፀገችው ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት እና ከ30 እስከ 40 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል የወንዞች ዕምቅ አቅም ቢኖራትም እስከአሁን ግን ያለማችው መሬት ከምትችለው ከ2 ነጥብ 5 ከመቶ የማይበልጥ እና የምታመነጨው ኃይልም 2 ሺህ …
ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።
የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት “አደባባይ” (የዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) እና “ግእዝ በመስመር ላይ፤ GeezOnline” ይሰኛሉ። http://www.adebabay.com/ http://www.geezonline.org/ መልካም ንባብ።
የካናዳ ባለስልጣናትና ኢትዮጵያዊ ምሁራን ንግግር ያደርጋሉ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2003 ዓ.ም. January 10, 2010)፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) በካናዳዋ መናገሻ ኦታዋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት የካናዳ ፓርላማ ተወካይ ሚስተር ፖል ዲዋርንና የፒስ …
በደቡብ ኢትዮጵያ ግጭት ተቀስቅሶ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው ተገለፀ። የግጭቱ መንስኤ በኦሮሚያና በደቡብ ክልል ነዋሪዎች ዘንድ የይገባኛል አተካሮ ያስነሳችው ኤዶ የተባለችው ቀበሌ መሆኗም ተነግሯል።
የዛሬ አስራ-ስምንት አመት ግድም ካስመራ-ተመሳሳይ ቃል ተስምቶ ነበር።በሁለት ሺሕ-ሁለት ከዲሊ-ምሥራቅ ቲሞር፥ ክዚያ በፊትና በመሐሉ ከብዙ የቀድሞ የሶቬት ሕብረት ሪፐብሎክ ርዕሠ-ከተሞች ብዙ ተስምቶ ነበር።ዛሬ ጁባ ነዉ-ተረኛዉ።ነገስ?
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 10/2011፤ ጥር 2/2003 ዓ.ም)፦በገና በዓል አከባበር ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ተከትሎ ተያያዥ ጉዳዮችን ስንዘግብ መቆታችን ይታወሳል። ይህንን ዜና “ሪፖርተር ጋዜጣ” እና “ኢትዮጵያ ትቅደም፤ EthiopiaFirst” የተሰኘው ድረ ገጽ ጽፈውበታል። በዚህ ጉዳይ ያለንን አስተያየት ማቅረባችንን …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪው የሰላምና የእርቅ ውይይት አስፈላጊ በሆኑ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ እንደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ተጠብቆ ነበር። በዚህም መሠረት የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው የእርቅ ውይይቱን ስፍራ እና …
ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ – ሊቀ ጳጳስ በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ