አቤ ቶክቻው (አውራምባ ታይምስ)    እኔ የምለው ቢራ ለካ መሰረታዊ ሸቀጣ ሸቀጥ ውስጥ የሚመደብ ነበርነና… አንድ ወዳጄ ምን እንዳለኝ ሰምተዋል? “እኛን ለማስከር ካልሆነ በስተቀር ቢራ መሰረታዊ ነገር ነውን?” ብሎ ተይቆኝ ነበር። እኔም ቢወደድ አከሰሩን ቢረክስ አሰከሩን የመባሉ ነገር እየደነቀኝ ዝም …

ሜኑው በእጃችን ነውና ከእንግዲህ አንፈራም Read more »

  አቶ አህመድ ቱሳ፣ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ ያስቀመጠው የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ መብለጥ ስለሌለበት በአንድ ጤናማ ኢኮኖሚ የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ በላይ ካለፈ አደጋ አለው ሲሉ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አህመድ ቱሳ ከትናንት በስቲያ አስታወቁ፡፡

‹‹ካልተሳሳትኩ ግለሰቦች የፈጠሩት የሥልጣን ሽኩቻ ይመስለኛል›› አቶ አዲሱ መንግሥቱ በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የኢህአዴግ አባላት ሰሞኑን ባደረጉት የአንድ ቀን ግምገማ፣ ምክትል ኮሚሽነር አዲሱ መንግሥቱን ከከፍተኛ አመራርነት ወደዕጩ አባልነት ዝቅ አደረጓቸው፡፡

  – 2.7 ቢሊዮን ብር ለደመወዝ ጭማሪ ይውላል – 640 ሺሕ ጡረተኞች ጭማሪ ያገኛሉ በውድነህ ዘነበ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሶፊያን አህመድ ባለፈው ዓርብ ያቀረቡትን የ7.5 ቢሊዮን ብር የተጨማሪ በጀት ዕቅድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ አፀደቀው፡፡

  ‹‹ጥቃት እየደረሰባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ የላቸውም›› ዩኤንኤችሲአር        በኃይሌ ሙሉ የእርስ በርስ ግጭት ሸሽተው በስደተኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ የቱትሲ (የሙኒያ ሙሌንጌ ጐሳ) አባላት በሁቱ ስደተኞች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን በመግለጽ ሰላማዊ ሠልፍ አካሄዱ፡፡

– ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ለመዋሀድ ተስማማ በኃይሌ ሙሉ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚያደርገውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለማክበር ወንጀል የተከሰሱ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሦስት ሠራተኞች፣ እያንዳንዳቸው በሁለት ወራት እስራት እንዲቀጡ ጥር 9 ቀን 2003 ዓ.ም የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

የመዘንጋት ችግር በወጣትነትና በጎልማሳነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሠዎች ላይ ሲከሰት ያለውን ሁኔታ፥ ምንነትና፤ ተዛምደው ሊታዩ የሚገቡ ዝርዝሮች፤ እንዲሁም ችግሮቹን ለማቅለል የሚረዱ ዕርምጃዎች ጨምሮ ለማየት የሚሞክር ቅንብር ነው። በእነዚህ በመርሳት ችግሮች ዙሪያ ላተኮሩት ነጥቦች ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡን፥ ዛሬም የአዕምሮና የነርቭ ህክምና …

የመዘንጋት ችግር በወጣትነት ዕድሜ ክልል ሲከሰት?! Read more »

መጀመሪያ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ከእስጢፋኖስ ጋር ያጣላቸው ብዙ ነገሮች አሉ:: እስጢፋኖስ ለሥዕል; ለመስቀል : ለንጉሥ አልሰግድም አለ:: ንጉሡም የአምላክ እናት; የመስቀል እና የራሱም ክብር ስለተነካ ቀጥቶታል:: ቅ/ጴጥሮስ “ለገሮች ብቻ ሳይሆን ለጠማማች ገዢዎች በፍርሃት ሁናችሁ ተገዙ”(1 ጴጥ 2:18) የሚለዉን ንጉሡ በደንብ ስለሚያዉቀው …

ሁለቱ ሲኖዶሶች በተአምረ ማርያም ምክንያት አልተጣሉም:አይጣሉምም::ለተሃድሶ መልስ -አባ ወልደ ትንሣዔ ጫኔ Read more »

በመዲናይቱ አዲስ አበባ በ62 ማኅበራት የተደራጁ ከ25‚000 በላይ  ወጣቶች በቅድመ ግጅቱ ታቦተ እግዚአብሔር የሚያልፋባቸውን  ጎዳናዎች በማጽዳት እና በመደልደል፣ መንገዶችን እና አደባባዮችን በሰንደቅ ዓላማ በማሸብረቅ ግንባር ቀደም ተሳትፎ እያደረጉ ነው  የማኅበራቱ አደረጃጀት እና ባለቤትነት በጠቅ/ቤተ ክህነቱ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ …

የከተራ-ጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ነው Read more »

ይህ የሆነው ደግሞ በብር የምንዛሪ አቅም ላይ በተደረገው ቅነሣ ምክንያት በተለይ የምግብ ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የዋጋ ተመን ቁጥጥር ምናልባት የዋጋውን ውድነት ሳያረግበው እንደማይቀር መንግሥት ተስፋ እንዳለው የአሜሪካ ድምፁ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ዘገባ አመልክቷል፡፡ የግሽበቱ …

ግሽበት ንረት ተመን ቁጥጥር Read more »

የደቡብ ሱዳን ህዝበ-ውሳኔ ታዛቢዎች ምሥክርነት፣ የደምፅ አሰጣጡ ሂደትም ሰላማዊና ተዓማኒነት የተንፀባረቀበት ነበረ ነው ያሉት። የህዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ውጤት የካቲት 8 ቀን 2003 ይነገራል ተብሎ ይጠበቃል።

አሁን ያስቀመጡትን ዕቃ ጥቂት ቆይተው ያደረጉበት ይጠፋዎታል? ያሰቡትን፥ ወይም ሊያደርጉ ያቀዱትን ላለመዘንጋትስ በመስጋት አስታዋሽ ሲሹ ራስዎን ያገኛሉ? ከሆነም፥ ብቻዎን አይደሉም። የመርሳት ወይም የመዘንጋት ችግር ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር ቢያያዝም፤ እንዲህ ላለው ሁኔታ መጋለጥ፤ የግድ በዕድሜ መግፋትንና ተጨማሪ የጤና እክሎች መኖርን ሳይፈልግ፤ …

መዘንጋት የጤና ችግር የሚሆነው መቼ ነው? Read more »

በጨዋታ መካከል አንድ ጓደኛዬ ያጫወተኝን በቅድሚያ ማንሳት ፈለግኩ፡፡ እንደ ጓደኛዬ፡ አንድ ጉርጥ ነበረች በመጀመሪያ በሞቀ ውሃ ውስጥ ሰዎች ጨመሯት ውሃው ስላቃጠላት በፍጥነት ከውሃው ዘላ ወጣች፡፡ ቀጥሎ ቀዝቃዛ ውሃ ላይ ቢጨምሯት እንደ ቀድሞው ዘላ አልወጣችም፡፡ ቀስ በቀስ ውሃውን እያሞቁት ቢሄዱም ልትወጣ …

ባህላችን ቀስ በቀስ እንዳይጠፋ ሠጋሁ በአሸናፊ ቀለሙ Read more »

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: «አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤» መኃ 4:7 የትንቢተ ነቢያት ማረፊያ ፡-የስብከተ ሐዋርያት መነሻ.የሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ምሥጢር ነገረ ማርያም ነው፡፡ ያለ ነገረ ማርያም ነገረ ክርስቶስን መናገር አይቻልም፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ታሪክ የተነሡ አያሌ መናፍቃን የመጀመሪያ …

ስለ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ታምረ ማርያም ሰሞኑን ለተነሱ ክርክሮች አጭር ማብራሪያ Read more »

በውድነህ ዘነበመንግሥት በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ጣሪያ ካስቀመጠ ከሳምንት በኋላ የንግዱ ኅብረተሰብ ቅሬታ እየበረከተ መምጣቱን ተከትሎ፣ የንግድ ሚኒስቴር በየዘርፉ ያሉ ነጋዴዎች የሸቀጣቸውን ሙሉ መረጃ እንዲያቀርቡ ትእዛዝ ሰጠ፡፡ ነጋዴዎች መንግሥት ቅሬታቸውን እንዲያዳምጥ እየጠየቁ ነው፡፡

በታምሩ ጽጌየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት የወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የእስረኞችና ሰነዶች ክትትል ኃላፊና የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ በተከሰሱበት የፍርድ ቤት ትእዛዝ አለማክበር ወንጀል ጥፋተኛ በመባላቸው፣ ከጥር 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ታስረው እንዲቆዩ ትዕዛዝ …

የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የወንጀል ምርመራ ኃላፊዎች ታስረው ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትእዛዝ ተሰጠ Read more »

  የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር አንዳርጋቸው ተስፋዬ ከአሥራ አምስት ዓመታት በፊት በመልሶ ማቋቋምና ማኅበራዊ ችግር (Rehabilitation and Social Problem) ላይ ጥናት አካሂደው ነበር፡፡ ፕሮፌሰሩ ባቀረቡት  በዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ አዲስ አበባ ውስጥ በቀን 15 የጐዳና ተዳዳሪዎች በቅዝቃዜ ምክንያት እንደሚሞቱ ገልጸዋል፡፡

  በብርቱካን ፈንታሐሙስ ጥር 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ሳሪስ ካዲስኮ አካባቢ አንድ ተሽከርካሪ በተማሪዎች ላይ ባደረሰው አደጋ የአንዲት ተማሪን ሕይወት ማለፍ ተከትሎ፣ የሠፈሩ ነዋሪዎችና ተማሪዎች አደጋ እያደረሰ ያለው መንገድ እንዲዘጋ ወይም መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሰላማዊ ሠልፍ በመውጣት ጠየቁ፡፡

በኃያል ዓለማየሁመንግሥት ከጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከቤንዚን ጋር የሚቀላቀለውን የስኳር ተረፈ ምርት የሆነውን የኢታኖል መጠን ወደ 10 በመቶ ከፍ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ሥራውን በበላይነት የሚመራውና የሚከታተለው የኢነርጂና የውኃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በታምሩ ጽጌበሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሐረር ከተማ ሸዋበር በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የገበያ ቦታ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ከ10 እስከ 15 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የከተማው ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ የሱቆቹ …

በሐረር ከተማ የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ያወደመው ንብረት ግምት በውል አልታወቀም Read more »

በምሕረት ሞገስመንግሥት ከታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገውና የዋጋ ቁጥጥር የሚደረግባቸው መሠረታዊ የንግድ ዕቃዎችን ለመወሰን በወጣው የሕዝብ ማስታወቂያ ዙርያ በታዩት ችግሮች ላይ አባላት ከሆኑና ካልሆኑ አሠሪዎች፣ ከመንግሥት አካላትና ከሸማቹ ጋር ነገ ጥር 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሠራተኛና ማኅበራዊ …

አሠሪዎች ፌዴሬሽን በዋጋ ቁጥጥሩ ችግሮች ዙርያ አሠሪዎችን ነገ ያወያያል – የመንግሥትን የዋጋ ተመን አምንበታለሁ አለ Read more »

በብርሃኑ ፈቃደበቅርቡ የወጣውን የሸቀጦች ዋጋ ተመን ተከትሎና በቢራ ችርቻሮ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ቅናሽ በማገናዘብ አንዳንድ የቢራ ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንደማያደርጉ ገለጹ፡፡

‹‹ወረዳው ለ25 ዓመት የቆየውን የፀበል ቦታችንን አፍርሶብናል››የጎፋ መብራት ኃይል ዑራኤል ፀበል ደብር‹‹ያፈረስኩት ሕጋዊ ፈቃድ ስለሌላቸው ነው››የወረዳው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በብርቱካን ፈንታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው መብራት ኃይል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው የኮንዶሚኒየም ግቢ የሚገኘው የዑራኤል …

ሰበካ ጉባዔውና ወረዳው እየተወዛገቡ ነው Read more »

በሚኪያስ ሰብስቤየፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት የቴሌ የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተስፋዬ ብሩን ጨምሮ በ16 ተከሳሾች ላይ ‹‹የሞባይል ስልክ መስመር ለማስፋፋት የወጣውን ጨረታ ፕሮጀክት ያለአግባብ ኤሪክሰን እንዲያሸንፍ አድርገዋል›› በሚል ጥር 3 ቀን 2003 ዓ.ም. የጥፋተኝነት ውሳኔ …

እነ ተስፋዬ ብሩ በአንድ መዝገብ ጥፋተኛ ተባሉ Read more »

  በአስራት ሥዩምና ኃይሌ ሙሉየኢትዮጵያ ገቢዎችና የጉምሩክ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ሆቴሎች በሆቴሎቻቸው የህንፃ ግንባታዎች ወቅት ከውጪ ከቀረጥ ነፃ ባስገቧቸው የግንባታ ዕቃዎች ላይ ዝርዝር መረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ፡፡

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ እና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ከተወጋገዙ ዓመታት አልፈዋል። አሁን ለመታረቅ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ስንሰማ እጅግ ደስ ብሎን በጉጉት እየጠበቅነው ነው ነገር ግን አንዳድ እንቅፋቶች ይኖራሉ ብለን ስለምናምን እነዚህን …

ለሁለቱ ሲኖዶሶች የእርቅ እንቅፋት ሊሆኑ ከሚችሉ ነገሮች ከሙሉ ሰው Read more »

የ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ለማፈራረስ በተለያዩ ግዜያት በርካታ ሙከራዎች ተደርገዋል።መሰረትዋ በ ዓለት ላይ የሆነው ተዋህዶ ግን በማንም ሳትንበረከክና ሳትፈርስ ለሁለት ሺ አመታት ተጉዛ እዚህ ደርሳለች። ፈተናው ግን አሁንም አልቆመም። የወቅቱ የቤተ ክርስትያን ፈታኞች ደግሞ በደጉ፣ በሊቁና በታላቁ የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ …

አፄ ዘርኤአቆብና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ፡- ታሪክ ማፋለስና ቅዱሳን መሳደብ ይቁም Addisu Tesfaye Mengistu Read more »

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ሥራ ከጀመረ ካለፈው የሚያዚያ ወር 2002 ዓም ጀምሮ በተለያዩ ደረጃዎች ያጋጠሙትን ችግር እየተቋቋመ በርካታ ፕሮግራሞችን በቀጥታ ወደ ሀገር ቤት በማስተላለፍ ከፍተኛ የህዝብ ቀልብ ለመሳብ በቅቷል፣ ይህን ሥራውን ዛሬም ቀጥሏል። ኢሳትን ከምስረታው ጀምሮ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ያደረሱት …

ኢሳትን በመደገፍ ኢትዮጵያንና ህዝቧን እንታደግ፣ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የተሰጠ መግለጫ፣ Read more »

"ይህ የክርስትናችን ፍሬ ነው፤ እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎልናል፡፡"(ተማሪዎቹ)  "እግዚአብሔር ባወቀ ወደ እስር ቤት ወስዶ አስተምሮኛል፤ ወደ ቀደመ ሃይማኖቴ ተመልሻለሁ፡፡" (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 15/2011፤ ጥር 7/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል፤ በንብረት …

ፍርድ ቤት ተማሪዎቹ በዋስ እንዲለቀቁ ወሰነ Read more »

(ኢትዮ እማማ) ግብፅና ኢትዮጵያ በዓባይ ጉዳይ ቀደም ሲል፣ በቅኝ ግዛት የተደረሰባቸውና ኢትዮጵያን ያገለሉ ሁለት ስምምነቶች (ማለትም እ.ኤ.አ. የ1929 እና የ1959) የናይልን ውኃ ግብፅንና ሱዳን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስለነበሩ ይህ ሁኔታ እንዲስተካከል ከአፄ ዮሐንስ 4ኛ ዘመን ጀምሮ ጥረት ቢደረግም የግብፅ ወራሪዎች …

በዓባይ ጉዳይ (ናይል) ግብፅና ኢትዮጵያ ተካረዋል ! ሆስኒ ሙባረክ አዲስ አበባ አይሄዱም! Read more »

የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር ከትውልድ ጋራ አያይዘው ለመረዳትና ለመፍታት የሚሞክሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ። እርግጥ አንድ ትውልድ የአገርን ችግሮች በተለያዩ ምክንያቶችና የታሪክ አጋጣሚዎች ሊፈታ ወይም ሊያባብስ ይችላል። ሆኖም የኢትዮጵያን ችግሮችም ይሁን መፍትሔዎች በአንድ ትውልድ ሥራዎች ውስጥ መፈለግ/መጠበቅ ወደ ተሳሳተ ድምዳሜ ሊያደርስ ይችላል። …

የጠፋው ትውልድ [አንድ ለቅዳሜ] Read more »