ውድ እስክንድር፦ በቅድሚያ እንኳን ለዘመነ ማቴዎስ አደረሰኽ። በመቀጠልም ስለኑሮኽ ልጠይቅኽ፦ (ኑሮ ካሉት ቃሊቲም… ነውና) እንዴት አለኽ? ውድ ባለቤትኽስ? ልጅኽስ? እኔ አምላከ-ኢትዮጵያ ይመስገን ከመላ ቤተሰቤ ጋራ ደኅና ነኝ። ከዚህ የሚቀጥለውን እንዳንድ ታናሽ ወንድም ማስታወሻ ውሰድልኝ። ስላንተ ላንተ ማውሳት ከንቱ ድካም ይኾናል። ስለዚህ አልሞክረውም። ይልቅ የማውቅኽ በዝና ብቻ ሳይኾን አንድ ቀን ተያይተን እንደነበረ ልጠቁምኽ እወዳለኹ። ሥድስት ኪሎ […]

አዲስ የተመረጡት የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ከኬንያ ልዑካን ጋር በተገናኙበት የሞቃዲሾ ከተማ ሆቴል ላይ አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ ማለዳ ጥቃት አድ

“የሃይማኖት መሪዎች ጊዜ ሳያልፍ አንድነታቸውን እንዲያጠነክሩ ጸሎቴ
ነው” /ፕ/ር ኤፍሬም ይሥሐቅ/
ከመጪው ግንቦት በፊት የሚፈጸም የፓትርያርክ ሹመት እ

–    ስዊድናዊያኑ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ የተወሰነው በሐምሌ ወር ነበር
በታምሩ ጽጌ
በፓርላማ ሽብርተኝነቱ የተረጋገጠውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር…

በጋዜጣው ሪፖርተር
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የቀብር ሥርዓት በብሔራዊ ደረጃ ፈጽሞ በዚህ ሳምንት ለሥልጣን ሽግግር ቀጠሮ የያዘው ኢሕአዴግ፣ የምክ…

በዘካሪያስ ስንታየሁ
ባለፉት ስድስት ዓመታት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ያንቀሳቀሰውን የብሔራዊ ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት (ሀብኮ) የመ

በኃይሌ ሙሉ
በፖለቲካ ምኅዳር መጥበብ ምክንያት ለኅብረተሰቡ አጀንዳቸውን ማቅረብ ያልቻሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደ አክራሪነት እንዳይቀየሩና በመድበለ ፓር

በብርሃኑ ፍቃደና በዳዊት ታዬ
ባለፈው የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ሲነፃፀር የ20.2 በመቶ ጭማሪ የታየበት ሲሆን፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽ

በየማነ ናግሽ
በአዲስ አበባ አምባሳደር ቴአትር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ድልድይ በመደርመሱ ምክንያት በአካባቢው የሚያልፍ ወንዝ ሞልቶ ለአራተኛ ጊዜ ጎ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
በልዩነት በመቻቻልና ተቀራርቦ በፍቅር የመሸናነፍ የፖለቲካ ትግል ስልት ይዣለሁ ያለው አዲስ ትውልድ ፓርቲ ተመሠረተ፡፡

በፖለቲካ መሪዎች ዓይን ያለፈውን ዓመት 2004’ን መለስ ብሎ የሚገመግምና መጪውን፤ ይሳኩ፥ እውን ይሆኑ ዘንድ ከሚመኟቸው “ወሳኝ” ከሚሏቸው ጉዳዮች አንጻር

አልቃይዳ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባደረሰው የሸብር ጥቃት ከ 3 ሺህ በላይ ሰዎች የተገደሉበትን 11ኛውን ዓመት ዛሬ ብዙ ሺህ ሰዎች በዋሺንግተን፥ ኒው ዮርክና

የህወሃት አባል ነው ። ከትጥቅ ትግሉ ዘመን አንስቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ስልጣን እስከተቆናጠጠበት ጊዜ ድረስ ያለው የጀርባ ታሪክ በንጹሃን ደም የ…

ዘንድሮ መታዘብ ከምንችለው በላይ የምንታዘበው ነገር ገጥሞናል፡፡ እንደ እባብ ቆዳቸውን ሸልቅቀው የሚቀይሩ፣ እንደ እስስት የሚለዋወጡ የቀበሮ ለምድ የለ

በድምሩ 1900 እስረኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ከእስር ይፈታሉ
Ethiopia Zare (ሰኞ ጳጉሜን 5 ቀን 2004 ዓ.ም. September 10, 2012)፦ ላለፉት አስራ አራት ወራት በእስር …

አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢ

አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢ

(ደጀ ሰላም፤ ጳጉሜን 4/2004 ዓ.ም፤ September 9/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ አዲሱ የቤተ ክርስቲያናችን አቃቤ መንበር እና የአርሲ
ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁ

የወረዳ ሥራ አስኪያጁ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምሕንድስና አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ፍፁም በርሄ …

–    የኃይል መቋረጥ ደንበኞችን እያስመረረ ነው
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከተለያዩ ግዢዎች ጋር  በተያያዘ ሙስና ተፈጽሟል በሚ…

የዘንድሮ የዘመን መለወጫ በዓል ለየት ያለ ሆኗል፡፡ አሮጌው ዓመት አልፎ አዲስ ዓመት መምጣቱ የተለመደና ቤተሰብ መሰባሰቡ፣ እንኳን አደረሰህ መባባሉ፣ በ

ኢንጂነር ተሾመ ወርቁ፣ የኮር ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ
አዲስ አበባ ውስጥ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት ለማቃለል ተስፋ ከተጣለ…

በውድነህ ዘነበ
መንግሥት በህዳር 2005 ዓ.ም. ውስጥ ሰፋፊና ለእርሻ የሚሆኑ መሬቶችን ለኢንቨስተሮች ማቅረብ እንደሚጀምር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡

በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ የምርት ገበያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እሌኒ ገብረ መድህን በግብርና ግብዓት አምራችነቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀ

በታምሩ ጽጌ
ከቆቃ ወደ አዳማ (ናዝሬት) የተዘረጋው የውኃ መስመር በጐርፍ በመወሰዱ ላለፉት 15 ቀናት የአዳማ ነዋሪዎች በውኃ ጥም እየተቃጠሉ መሆኑን አስታወቁ…

በታምሩ ጽጌ
እጃቸውን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰጡ ሁለት ኤርትራዊያን፣ የሚስጥር ስም በመጠቀም የመንግሥትን የውስጥና የውጭ ፀጥታ በቀጥታ የሚጐዳ …

–    በበጀት ዓመቱ በ3.7 ቢሊዮን ብር 45 ፕሮጀክቶችን እጀምራለሁ አለ
በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከሲኤምሲ እስከ ሜ

(Mahibere Kidusan Website፤ ጳጉሜን 2/2004
ዓ.ም፤ September 7/ 2012/ PDF)፦ ከነሐሴ
30 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባ

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…

በአፍሪቃ ጉዳዮች ላይ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን የሚያቀርበው አፍሪካ ኮንፊደንሽያል በመባል የሚታወቀው ለንደን ብሪታኒያ የሚታተመው መፅሄትና ድረ ገፅ አዘጋጅ …

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጀርመን አምባሳደር ፔተር ቪቲሽ እንዳሉት መስከረም አጋማሽ ላይ የመንግስታት መሪዎችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካፈሉ

የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ ስጋ ዘመድ የሆኑ ኤርትራውያን የጋራ “ሃዘን መግለጫ “በአይጋ ፎረም በኩል አስተላልፈዋል።
 
“የምናፈቅረው ወንድማችን እና ልጃችን…

ኢትዮጵያን ለ21 ዓመታት የመሯት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ ምክትላቸው ሆነው የቆዩት ኃይለማርያም ደሣለኝ ሕጉ በሚያዝዘው መሠረት ይ…

(Mahibere Kidusan Website፤ ጳጉሜን 1/2004
ዓ.ም፤ September 6/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ
ቤተክህነት

የተለያዩ ጋዜጠኞች በየርዕሠ-አንቀፆቻቸዉ፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች ደግሞ በመግለጫዎቻቸዉ የሲዊድን መንግሥትና የአዉሮጳ ሕብረት በኤርትራ መንግ