ሁለት ኤርትራዊያን በስለላ ወንጀል ተጠርጥረው ተከሰሱ

በታምሩ ጽጌ

እጃቸውን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰጡ ሁለት ኤርትራዊያን፣ የሚስጥር ስም በመጠቀም የመንግሥትን የውስጥና የውጭ ፀጥታ በቀጥታ የሚጐዳ የስለላ ወንጀል ሲፈጽሙ ተገኝተዋል በሚል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡