የጀርመን የፀጥታ ምክር ቤት ሊቀ መንበርነት DW Amharic September 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጀርመን አምባሳደር ፔተር ቪቲሽ እንዳሉት መስከረም አጋማሽ ላይ የመንግስታት መሪዎችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካፈሉበት የአረቡ አለም ህዝባዊ አብዮት በመካከለኛው ምሥራቅ ባመጣቸው ለውጦችና በአረብ ሊግ ሚና ላይ የሚያተኩር ጉባኤ ይካሄዳል ።