መንግሥት በቅርቡ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለኢንቨስተሮች ሊያቀርብ ነው Ethiopian Reporter September 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ መንግሥት በህዳር 2005 ዓ.ም. ውስጥ ሰፋፊና ለእርሻ የሚሆኑ መሬቶችን ለኢንቨስተሮች ማቅረብ እንደሚጀምር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡