የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊዎች በእስርና በገንዘብ ተቀጡ
የወረዳ ሥራ አስኪያጁ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምሕንድስና አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ፍፁም በርሄ 985,173 ብር ከ31 ሳንቲም ያለአግባብ እንዲከፈል በማድረጋቸው ዘጠኝ ዓመታት ፅኑ እስራትና 30 ሺሕ ብር ተቀጡ፡፡የወረዳ ሥራ አስኪያጁ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምሕንድስና አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ፍፁም በርሄ 985,173 ብር ከ31 ሳንቲም ያለአግባብ እንዲከፈል በማድረጋቸው ዘጠኝ ዓመታት ፅኑ እስራትና 30 ሺሕ ብር ተቀጡ፡፡