የአዳማ ነዋሪዎች በውኃ ጥም እየተቃጠሉ መሆናቸውን ተናገሩ Ethiopian Reporter September 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በታምሩ ጽጌ ከቆቃ ወደ አዳማ (ናዝሬት) የተዘረጋው የውኃ መስመር በጐርፍ በመወሰዱ ላለፉት 15 ቀናት የአዳማ ነዋሪዎች በውኃ ጥም እየተቃጠሉ መሆኑን አስታወቁ፡፡