ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአፍሪቃ ስለነበራቸው ሚናና ስላበረከቱት አስተዋጾ

አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ አብራርተዋል።