የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ግዢዎችን ፀረ ሙስና ኮሚሽን እየመረመራቸው ነው
– የኃይል መቋረጥ ደንበኞችን እያስመረረ ነው
በታምሩ ጽጌ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከተለያዩ ግዢዎች ጋር በተያያዘ ሙስና ተፈጽሟል በሚል ጥርጣሬ የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን እየመረመረው መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡